Go to full page →

hርስቶስን ተከቶ የወረደው መንፈስ ቅዱስ ChSAmh 354

መንፈስ ቅዱስ የክርስቶስ ተወካይ ሲሆን የሰብዓዊነት ባህሪ ስለሌለው ውሱንነት የለበትም፡፡ hርስቶስ ግን ሰብዓዊነትን ስለተላበሰ በአንድ ጊዜ በየቦታው መገኘት አልቻለም፡፡ ስለዚህ የሱስ ወደ አባቱ ሄዶ በምድር የእርሱ ተተኪ የሆነውን መንፈስ መላኩ ለደቀ መዛሙርቱ ጠቃሚ ነበር፡፡ በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ሁሉም ሰው ወደ hርስቶስ መቅረብ ይችላል፡፡ በዚህ መሰረት የሱስ ወደ ሰማይ ከማረጉ አስቀድሞ ከነበረው በተሻለ ሁኔታ ለደቀ መዛሙርቱ የቀረበ ይሆናል፡፡- The Desire of Ages, p. 669. ChSAmh 354.3