Go to full page →

እንከን የተገኘባቸው ስሞች ChSAmh 61

ከቤተ ክርስቲያን አባላት ውስጥ አብዛኞቹ ስሞቻቸው በባህር መዝገብ በእግዚአብሔር ሕዝቦች መሃል የሚስተዋሉ ሁናቴዎች ከመስፈሩ በዘለለ ኃይማኖታዊ መል ብቻ የያዙ በመሆናቸው በሰማያዊው መዝገብ ላይ የሰፈሩት ስሞቻቸው እንከን አላቸው፡፡ መልአኩ የሠሩትን ሁሉ በታማኝነት ይመዘግባል፡፡ እያንዳንዱ በስስት የተሞላ ተግባር፣ ፈር የለቀቁ ቃላት፣ ክንዋኔ ያላገኙ ኃላፊነቶችና እያንዳንዱ ስውር ኃጢአት ይህን በሚመዘግበው መልአክ አማካኝነት በሰማያዊው መዝገብ ላይ በታማኝነት ይሰፍራል፡፡--Testimonies, vol. 2, p. 442. ChSAmh 61.1