Go to full page →

የወንጌላዊነትን መንፈስ ማበረታታት ChSAmh 91

የትምህርት ቤቶቻችን ምህራንና ተማሪዎች መለኮታዊ መነካት ያሻቸዋል፡፡ ባለፉት ጊዜያቶች አምላካዊው መንገድ የተገደበ ሆኖ በመቆየቱ፤ ጌታ ቀደም ብሎ ካደረጋቸው ይልቅ እጅግ የላቁ ነገሮችን አሁን ሊያደርግላቸው ይችላል፡፡ የላቀ መንፈሳዊ ቅንአት ካለ፣ የወንጌላዊነት መንፈስ የሚበረታታና እግዚአብሔር የሚሠራው ሥራ በቅጡ የሚስተዋል ከሆነ ከመደበኛው የጥናት መርኅ ግብር ተጨማሪ ጥቂት ሰዓታት ቢያልፉ እንኳ መጠነ ሰፊ ሰማያዊ በረከት ይገኛል፡፡Counsels to Teachers, p. 546. ChSAmh 91.3