Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የወንጌላዊነትን መንፈስ ማበረታታት

    የትምህርት ቤቶቻችን ምህራንና ተማሪዎች መለኮታዊ መነካት ያሻቸዋል፡፡ ባለፉት ጊዜያቶች አምላካዊው መንገድ የተገደበ ሆኖ በመቆየቱ፤ ጌታ ቀደም ብሎ ካደረጋቸው ይልቅ እጅግ የላቁ ነገሮችን አሁን ሊያደርግላቸው ይችላል፡፡ የላቀ መንፈሳዊ ቅንአት ካለ፣ የወንጌላዊነት መንፈስ የሚበረታታና እግዚአብሔር የሚሠራው ሥራ በቅጡ የሚስተዋል ከሆነ ከመደበኛው የጥናት መርኅ ግብር ተጨማሪ ጥቂት ሰዓታት ቢያልፉ እንኳ መጠነ ሰፊ ሰማያዊ በረከት ይገኛል፡፡Counsels to Teachers, p. 546.ChSAmh 91.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents