Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    hተጨባጭ መሰረታዊ መርኅዎች ጋር ስምሙ መሆን

    ሐዋርያው ጳውሎስ አንደበተ ርቱዕ ተናጋሪ ነበር፡፡ ንግግሩን ከመጀመሩ አስቀድሞ ሁልጊዜም አድማጮቹን የመመሰጥ ምኞት ቢኖረውም አሁን ግን ይህን ወደ ጎን በመተው ሰብዓዊውን ስሜት ከሚያስደስተውና ሃሳብን ከሚማርከው ቅኔያዊ ለዛ ላለው አገላለጽ ከመገዛትና ምናባዊ ተምሳሌቶችን በመጠቀም ፋንታ ጳውሎስ በጣም አስፈላጊ የሆነውን እውነት ወደ ልቦች ለማድረስ ውስብስብ ያልሆነ፣ ግልጽ ቋንቋና አቀራረብ የመጠቀም ምኞት አደረበት፡፡ እውነት ምናባዊ በሆነ አቀራረብ ሲገለጽ አድማጩ ላይ የሚያስፈነድቅ ስሜት ቢፈጥርም ነገር ግን ብዙውን ጊዜ በዚህ መልኩ የቀረበው እውነት አማኙ በሚጋፈጠው የሕይወት ውጊያ እንዲጠነክርና እንዲበረታ የሚያደርግ ስንቅ መሆን bይችልም፡፡ ነፍሳት በአስቸኳይ ለሚያስፈልጋቸውአሁን እየተጋፈጡ ላሉት ፈተናና ውጊያ መፍትሔ በመሆን ከመሰረታዊ የhርስትና መርኅዎች ጋር በተጨባጭ አብረው የሚሄዱ መሆን ይገባቸዋል፡ ፡The Acts of the Apostles, pp. 25, 252. ChSAmh 173.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents