Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ምዕራፍ 15—መከሩን መሰብሰብ

    ግራ አጋቢው ችግር

    ጌታ በቸርነቱ ከፊታችን እየቀደመ የሚከፍተውን የወንጌል በር የሚደግፍ በቂ ገንዘብ ማሰባሰብ የምንችለው እንዴት ነው? የሚለው ግራ አጋቢ ጥያቄ ለዓመታት ከፊታችን እየተንገዋለለ ኖሮአል፡፡ የወንጌልን እንቅስቃሴ በአገር ውስጥም ሆነ በውጪ ለመተግበር አስፈላጊ የሆኑ ትእዛዛት በአምላካዊው ቃል ላይ በግልጽ ሰፍረው እናነባለን፡፡ የመለኮትን ጣልቃ ገብነት የሚያሳዩ አዎንታዊ አመላካቾችና ፍንጮች መሠራት የሚኖርበትን ሥራ በፍጥነት እንድንከውን በአንድነት ይገፋፉናል፡፡ Testimonies, vol. 9, p. 114.ChSAmh 230.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents