Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የኅትመት ውጤቶችን በቅንነት ማሰራጨት

    ለሕዝብ የሚያስፈልጉ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶችን የያዙ የኅትመት ውጤቶች--ማለትም ከመጻሕፍት፣ በራሪ ጽሑፎች፣ ጋዜጦችና መጽሔቶች ውጪ የአገልዩ ድምጽ ሊደመጥባቸው የማይችሉ አያሌ ስፍራዎች አሉ፡፡ የኅትመት ውጤቶቻችን በየትኛውም ስፍራ ሊሰራጩ ይገባል፡፡ ይህ ወይም ያየትኛው እንደሚያብብ የማናውቅ እንደመሆናችን የእውነት ዘር በቂ ውሃ ከሚገኝበት ስፍራ አጠገብ ሊዘራ ይገባል፡፡ እውነትን ለመቀበል በቂ ፍላጎትና ዝግጅት ያላቸው ለሚስሉ ነፍሳት የኅትመት ውጤቶቻችንን የመስጠቱ አላስፈላጊነት እምብዛም ላይታየን ይችላል፡፡ ይህ የተሳሳተው ሰብዓዊ ውሳኔ ነው፡፡ ወቅታዊውን እውነት የያዘውን በራሪ ጽሑፍ መስጠታችንን ተከትሎ ሊመጣ የሚችለውን መልካም ውጤት ማወቅ አንችልም፡፡Southern Watchman, Jan. 5, 1904.ChSAmh 211.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents