Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    መሳጭ ትዕይንቶች

    በመቶዎችና በሺ የሚቆጠሩ አገልጋዮች ቤተሰቦችን ሲጎበኙና መጽሐፍ ቅዱስ ሲከፍቱላቸው ታይተዋል፡፡ ልቦች በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ተነክተዋል--ከልብ የመነጨ የመለወጥ መንፈስም ተስተውሎአል፡፡ Testimonies, vol. 9, p. 126.ChSAmh 195.2

    ሁለት የመጽሐፍ ቅዱስ ሠራተኞች በቤተሰብ መሃል ተቀምጠው መጽሐፍ ቅዱሳቸውን በመክፈት ጌታ የሱስ ክርስቶስ ኃጢአትን ይቅር የሚል አዳኝ መሆኑን አቅርበው ነበር፡፡ በቅንአት የተሞላ ጸሎት ወደ እግዚአብሔር መቅረቡን ተከትሎ ልቦች ተለሳልሰው በእግዚአብሔር መንፈስ ቁጥጥር ስር ለመዋል ቻሉ፡፡ ጸሎታቸውን በንጽህናና በኃይል በማቅረባቸው የእግዚአብሔር ቃል በተብራራበት ወቅት የተለሳለሰ፣ ደማቅና አንጸባራቂ ብርሃን በአምላካዊው ቃል ላይ ሲያንጸባርቅ በመመልከቴ በተለሳለሰ ድምጽ ይህን ጥቅስ ተናገርኩ “ወደ ጎዳናዎችና ወደ ገጠር መንገዶች ውጣ፤ ቤቴም እንዲሞላ ያገኛኸውን ሁሉ በግድ አምጥተv አስገባ”: ፡Testimonies. vol. 9, p. 35.ChSAmh 195.3

    መጽሐፍ ቅዱስን እያነበቡ ነገር ግን እውነተኛውን ትርጉም የማያስተውሉ አያሌዎች አሉ፡፡ በመላው ዓለም የሚገኙ ወንዶችና ሴቶች በጉጉት ወደ ሰማይ እየተመለከቱ ይገኛሉ፡፡ ሰማያዊውን የብርሐን ጸዳል፣ አምላካዊውን ጸጋና መንፈስ ቅዱስን በመናፈቅ ጸሎታቸው፣ እንባቸውና ልመናቸው ከነፍሳቸው ይፈሳል፡፡ ብዙዎች በሰማያዊው መንግሥት ጫፍ ላይ ሆነው በአንድ ለመሰባሰብ ብቻ እየተጠባበቁ ይገኛሉ፡፡The Acts of the Apostles, p. 109.ChSAmh 195.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents