Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ትምህርት ቤት በሚዘጋበት ወቅት

    ትምህርት ቤት በሚዘጋበት ወቅት ብዙዎች የወንጌላውያን ድጋፍ ሰጭ ሆነው ለአገልግሎት የሚወጡባቸው ዕድሎች አሉ፡፡ ታማኙ መንፈሳዊ መጽሐፍ ሻጭ አያሌ ቤቶችን በሚያካትት ጉዞው የዚህን ዘመን እውነት የያዙ ጽሑፎችን ያድላል፡፡ ተማሪዎቻችን መንፈሳዊ መጻሕፍትን የርስቲያን አገልግሎት እንዴት መሸጥ እንደሚኖርባቸው ሊማሩ ይገባል፡፡ በዚህ የሥራ ዘርፍ የሚሰማሩ ሁሉ ጥልቅ የክርስትና ተሞክሮ ያላቸው፣ የሚዛናዊ አስተሳሰብ ባለቤት የሆኑ፣ ጠንካራ ስብዕና የተላበሱና ዘመናዊ ትምህርት የቀሰሙ ሊሆኑ ይገባል፡፡ አንዳንዶች አሁን እየተሠራ ካለው የበለጠ ክንውን ወደፊት መገኘት እንደሚችል አመላካች የሆነ ለወጣቶች የረዳትነት ዕውቀት ለማስጨበጥ የሚያስችል ችሎታ፣ ትምህርትና ተሞክሮ አላቸው፡: የዚህ ተሞhሮ ባለቤት የሆኑ ሁሉ ሌሎችን የማስተማር ልዩ ተልዕኮ አላቸው::Counsels to Teachers, pp. 546, 547.ChSAmh 91.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents