Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የሕክምና የወንጌል ጉባኤ ጉዞዎች

    የሕክምና የወንጌል ጉባኤ ጉዞዎችን በየከተሞችና መንደሮች የሚያደርጉ ሠራተኞች ሊኖሩ እንደሚገባ ጌታ ከጊዜ ወደ ጊዜ መመሪያዎችን ሰጥቶኛል፡፡ በዚህ ሥራ የሚሰማሩ ከፍ ያለውንም ሆነ ዝቅተኛውን የሕብረተሰብ ክፍል ያካተተ የከበረ የነፍሳት መከር ያኛሉ፡፡ የጎዳና ላይ አገልግሎት የሚሰጠው የታማኙ አሳሽ ጥረት አስቸጋሪውን መንገድ ይበልጥ ቀጥተኛና ዝግጁ ያደርገዋል፡፡-Testimonies, vol. 9, p. 172.ChSAmh 176.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents