Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ብቃት ያላቸውን መሪዎች መርጦ ማሰልጠን

    አዲስ ለተዋቀረ ቤተ ክርስቲያን ኃላፊዎች ሲመረጡ ብርቱ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል፡፡ ወንዶችና ሴቶች ተመራጮች ጌታን ተቀብለው የተለወጡ፣ መመሪያዎችን ለመስጠት ምርጥ ክህሎት ያላቸውና፣ በቃልና በተግባር ማገልገል የሚችሉ ይሁኑ፡፡ በእያንዳንዱ ዘርፍ ብርቱ አገልግሎት የሚሻ ሥራ አለ፡፡--Testimonies, vol. 6, p. 85.ChSAmh 86.1

    የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችም ሆኑ በመሪነት ቦታ የተቀመጡ እቅዶቻቸውን ተንተርሰው የሚያከናውኗቸውን ተግባራት አጥብቀው ሊያስቡ ይገባል፡፡ ማንም ዓላማ የሌለው ሕይወት እንዳይመራ፣ ይልቁንም _ ሁሉም መክሊቶቻቸውን ሲጠቀሙ በሚያገኟቸው አያሌ ስጦታዎች የሚችሉትን እንዲያከናውኑእያንዳንዱ የቤተ ክርስቲያን አባል የራሱ የአገልግሎት ድርሻ እንዲኖረው አድርገው ሥራቸውን ማቀናበር ይኖርባቸዋል. . . የቤተ hርስቲያን አባላት ከራስ ወዳድነት የጸዱ፣ ታማኝና ብቃት ያላቸው የእግዚአብሔር ሠራተኞች ይሆኑ ዘንድ እንዲህ ያለውን ትምህርት ለአባላት መስጠት በእጅጉ አስፈላጊ ነው፡፡ ቤተ ክርስቲያን ፍሬ አልባና ሙት ከመሆን መጠበቅ የምትችለው ይህን መንገድ መከተል ስትችል ብቻ ነው. . . እያንዳንዱ የቤተ ክርስቲያን አባል ብርሐን ወደ ቤተ መቅደሱ እንዲፈነጥቅ የሚፈቅድ ሕያው ዐለት፣ ንቁ ሠራተኛ ይሁን፡፡ Review and Herald, Sept. 2, 1890. ChSAmh 86.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents