Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    መጻሕፍት መሸጥ

    ሐዘን፣ ተስፋ መቁረጥ፣ የተዳከመ እምነትና መታመን በብዘዎች ይስተዋላል፡፡ በእነዚህ ሁናቴዎች ውስጥ የሚገኙ ነፍሳት እነርሱ ከሚገኙበት በከፋ እጦት ያሉ ወገኖችን ሲረዱ እግዚአብሔር ያበረታቸዋል፡፡ መጻሕፍቶቻችንን በመሸጥ መልካም ሥራ ውስጥ ይታቀፉ፡፡ በዚህ አገልግሎት ሌሎችን መርዳት ከመቻላቸው በተጨማሪ በሥራው በሚያገኙት ተሞhሮ የአምላካዊው ተልዕኮ ተባባሪ እጅ ለመሆናቸው ማረጋገጫ ያገኛሉ፡፡ ጌታ እንዲረዳቸው ወደ እርሱ በቃተቱ ቁጥር ብርሐን ለማግኘት አጥብቀው ወደሚሹ ወገኖች ይልካቸዋል፡፡ ክርስቶስ ከአጠገባቸው ሆኖ ምን ማለትና ማድረግ እንዳለባቸው ያስተምራቸዋል፡፡ ሌሎችን በማጽናናታቸው እነርሱ ራሳቸው መጽናናት ያገኛሉ፡፡--The Colporteur Evangelist, p. 40.ChSAmh 208.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents