Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    መለኮታዊው መለኪያ

    ያለማቋረጥ በሥራ ላይ የሚገኝ የጸባይ መለኪያ መሣሪያ አለ፡፡ የእግዚአብሔር መላእክት ግብረገባዊውን ማንነት እየለኩና የሚያስፈልጎትን ነገር እያጣሩ ባህሪዎንም ሆነ አመለካከትዎን ወደ እግዚአብሔር ይመራሉ፡፡ --Review and Herald, April 2, 1889.ChSAmh 118.1

    መሥራት ከምንችለው አንዲት ነቁጥ ያነሰ በመሥራታችን ላፊነቱን በግል እንወስዳለን፡፡ ጌታ አገልግሎት ለመስጠት ያገኘነውን እያንዳንዱን አጋጣሚ በትክክል ይለካል፡፡ ጥቅም ላይ ያልዋሉት ብቃትና ችሎታዎች በአገልግሎት የበለጸጉትን ያህል ተጠያቂነትን ያስከትላሉ፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን መክሊቶች በትክክል የመጠቀም ኃላፊነት አለብን፡፡ የተሰጠንን ኃይል እግዚአብሔርን ለማክበር ባለመጠቀማችን ማድረግ ይኖርብን የነበረውን ያህል በፊቱ እንዳኛለን፡፡ ነፍሳችንን ባናጣም ነገር ግን እነዚያ ጥቅም ላይ ያላዋልናቸው መክሊቶች ያስከተሉትን ዘላለማዊ ውጤቶች እንገነዘባለን፡፡ ልናገኘው ሲገባ--ያላገኘነው ዕውቀትና ችሎታ ዘላለማዊ ዕጦት ያስከትላል፡፡-Christ’s Object Lessons, p. 363.ChSAmh 118.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents