Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በወንጌል ስብሰባዎች ላይ መጋበዝ

    ሰዎች ለሥራ የተነሳሳ አእምሮ ብቻ ካላቸው ሊሠሯቸው የሚችሉ አያሌ ተግባራት አሉ፡፡ በቤተ ክርስቲያን የሚሰበከውን እውነት ለመስማት መሄድ የማይችሉ ብዙ ሰዎች አሉ፡፡ ወንጌልን በግል ቀለል አድርጎ፣ በጥበብ በማቅረብ እግሮቻቸው ወደ እግዚአብሔር ቤት እንዲያመሩ ማሳመን ይቻላል፡፡ የወቅታዊው እውነት ግልጽ ሆኖ መቅረብ አእምሮአቸው በፍጥነት ወደ ውሳኔ እንደሚመጣ ይረዳል፡፡ምናልባትም ልመናዎ ተቀባይነት ቢያጣ ተስፋ ሳይቆርጡ—ጥረትዎ ድል እስከሚቀዳጅ ተግተው ይሥሩ፡፡Review and Herald, June 10, 1880. ChSAmh 179.1

    ለሰንበት ትምህርት ጥናት መሰባሰብ ህጻናትና ወጣቶች በአንድ የሚሰባሰቡበት ሌላው ሁሉንም ሊያሳትፍ የሚችል የአገልግሎት ዘርፍ የሰንበት ትምህርት ጥናት መርኅ ግብር ነው፡፡ ወጣቶች በዚv መልኩ ውጤታማ የሆነ አገልግሎት ለከበረው አዳኝ በመስጠት የነፍሳትን መዳረሻ የማነጽ ሥራ መሥራት ይችላሉ፡፡ መልካምና ታማኝ የሆነው አገልጋይ “ደግ አድርገሃል” እንደተባለ ሁሉ--መጨረሻው እስኪመጣ ሊታወቅ የማይችል ለቤተ hርስቲያንም ሆነ ለዓለም ከፍ ያለውን ሥራ መሥራት ይችላሉ፡፡-Review and Herald, June 10, 1880.ChSAmh 179.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents