Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ሃሳበ ቆራጥነት

    ነፍሳትን ለእግዚአብሔር በማሸነፍ ሥራ የተሰለፉ የጋለ ስሜትና ቆራጥነት ሊያሳዩ የግድ ነው፡፡ እኛ እንደ እግዚአብሔር መሣሪያነታችን ሃሳበ ቆራጥ ሆነን ሳንሰናከል በወኔ ካልሠራን በቀር ነፍሳት እየጠፉ መሆኑን ማስታወስ ተገቢ ነው፡፡—Testimonies, vol. 6, p. 418.ChSAmh 316.4

    እግዚአብሔር ታላቅ ሥራ እንድንሠራ ጠርቶናል፡፡ ይህን ሥራ በትክክልና በቆራጥነት ከግብ በማድረስ እውነት ታላቅ ባለ ውለታችን መሆኑን በሕይወታችን እናሳይ፡፡Testimonies, vol. 6, p. 418. ChSAmh 316.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents