Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    እውነትን የያዘው ብጣሽ ወረቀት የትም እንዳይጣል

    ክርስቶስ ጥቂት ዳቦዎችና ዓሣዎች ተጠቅሞ በተአምራት ብዙ ሕዝብ በመገበበት ውቅት ከእርሱ አልፎ ወደ ተቀባዮች የደረሰው ምግብ መጠኑ ጨምሮ እንደነበር--በኅትመት ውጤቶቻችን ስርጭት ተመሳሳይ ክስተት ገቢራዊ ይሆናል፡፡ የእግዚአብሔር እውነትከሚያስተላልፈው እጅ ሲወጣ በብዙ እጥፍ ይበዛል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ አንድም ፍርፋሪ እንዳይወድቅ የሱስ የሰጣቸውን ትእዛዝ ተከትለው ከሕዝቡ የተረፈውን እንደሰበሰቡ ሁሉ እኛም ለዚህ ዘመን የተሰጠውን እውነት የያዘውን እያንዳንዱን ብጣሽ የኅትመት ውጤት የትም መጣል የለብንም፡፡ የሦስቱን መላእክት መልእክት የያዘ ብጣሽ ወረቀት እውነትን በተጠማው ልብ ላይ ሊያሳድር የሚችለውን ተጽእኖ ማንም ሊገምት አይችልም፡፡Southern Watchman, Jan. 5, 1904.ChSAmh 211.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents