Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ጤና ነh የኅትመት ውጤቶች

    የወቅታዊው መልእክት መንገድ ጠራጊዎች በጤና ዙሪያ የሚታተሙ መጽሔቶቻችንን ወይም ጋዜጦቻችንን በሚከታተሉ አንባቢዎች ላይ ትኩረት ሊያደርጉ ይገባል፡፡ የኅትመት ውጤቶቹ ለሕመምተኞች በሚደረጉ እንhብካቤዎችና ልዩ ልዩ የሕhምና ዘዴዎች ዙሪያ ስለሚያሰፍሯቸው ጽሑፎችና መመሪያዎች ሊነግሯቸው ይችላሉ፡፡ መመሪያዎቹ በሚገባ መጠናትና መተግበር ከቻሉ የቤተሰብን ጤና በመጠበቁ ረገድ ጉልህ ጠቀሜታ ሊኖቸው እንደሚችል ይንገሯቸው፡፡ የጤና አጠባበቅ ሳይንስን ማስተዋል ለእያንዳንዱ ቤተሰብ ሰለሚኖረው ጠቀሜታ ያስታውሷቸው፡፡ አስተሳሰባቸውንአስደናቂውን ሰብዓዊ አካል ወደ ሠራው አምላክ በመውሰድ የሰውነታችን ብልቶች በጤንነት ጎዳና እንዲመላለሱ ከአምላካዊው ፈቃድ ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ኅብረት ይንገሯቸው፡፡ChSAmh 209.3

    ስለ ሰውነት ክፍሎቻችን ብልህ ዕውቀት ሲኖረን ለአካላችን ተገቢውን ጥንቃቄ የማድረጉን ብርቱ ኃላፊነት መወጣት እንችላለን፡፡ ሰዎች የሥጋ ምኞታቸውን ለማርካት ሲባዝኑና በአካላቸው ላይ ክፉ ተግባር ሲፈጽሙ ሰውነት ሥራውን በአግባቡ መሥራት ይሳነዋል፣ ጤንነት አደጋ ላይ ይወድቃል--የእግዚአብሔርም ክብር ይዋረዳል፡፡ እርስዎ የሚሸጧቸው መጻሕፍት ጤናን ለመንከባከብ የከበረ ዋጋ ያላቸውን መመሪያዎች መያዛቸውን ይንገሩአቸው፡፡ እነዚህን መመሪያዎች በመተግበር ከብዙ ሥቃይም ሆነ አላስፈላጊ ወጪ መጠበቅ እንደሚቻል ያብስሯቸው፡፡ በእነዚህ መጻሕፍት ውስጥ የሚያገኟቸውን ምክሮች ከሐኪም ጋር በሚኖራቸው አጭር ቆይታ ሊያገኙ እንደማይችሉ ይንገሯቸው፡፡Southern Watchman, Nov. 20, 1902.ChSAmh 210.1

    ነፍሳትን የማዳን ብርቱ ፍላጎት አድሮባቸው ወቅታዊው መልእክት የሚሰራጭበት መንገድ የመጥረግ አገልግሎት ወስጥ የሚገቡ ወጣቶች ነፍሳት ተለውጠው ይመለከታሉ፡፡ ለጌታ የሠሩት ሥራ ውጤት የሆነው አዝመራ ደርሶ ይሰበሰባል፡፡ እንግዲህ ወጣቶች ለዛሉና በድካም ውስጥ ለሚገኙ ነፍሳት ምን ዓይነት ቃላት መናገር እንዳለባቸው እንዲያውቁና ከቀድሞ የላቀ ብርሃንና ዕውቀት እንዲያገኙ ሳይታክቱ በመጸለይ ወቅታዊውን እውነት ለማሰራጨት በወንጌላዊነት ይውጡ፡፡ ወጣቶች በየዕለቱ ለጌታ እየሠሩ መሆናቸውን በማስታወስ በጎ ለማድረግ የሚያስችሏቸውን አጋጣሚዎች ሁሉ ይጠቀሙባቸው ... የጤና ተሐድሶየመልእክቱ ቀኝ እጅ እንደመሆኑ ምን ጊዜም ለአገልግሎት ሲወጡ የጤና መጽሐፍ መያዝ አይዘንጉ፡፡--Southern Watchman, Jan. 15, 1903.ChSAmh 210.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents