Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    አሳቹ በሥራ ላይ

    የምድር መጨረሻ በፍጥነት እየተቃረበ በሚገኝበት በዚህ ወቅት ሰይጣን ዓለምን ለማጥመድ የአልሞት ባይ ተጋዳይ ፍልሚያውን እያካሄደ ነው:፡ የሰዎችን አእምሮ ለመቆጣጠርና አስተሳሰባቸውን ለደኅንነት አስፈላጊ ከሆነው እውነት ለማስቀየስ አያሌ እቅዶችን እየነደፈ ይገኛል፡፡ ወኪሎቹ የእግዚአብሔርን ሕግ የሚጻረሩትን በእያንዳንዱ ከተማ በትጋት በማደራጀት ላይ ናቸው፡፡ አሳቹ ሊቅ የማደናገርና የአመጻ ባህሪያትን በሰዎች ውስጥ ለመዝራት አጥብቆ እየሠራ የሚገኝ ሲሆን--ብዙዎች ከዕውቀት ክፍል ባፈነገጠው የጋለ ስሜት እየነደዱ ይገኛሉ፡፡-The Acts of the Apostles, p. 219.ChSAmh 74.2

    ሰይጣን ትጉ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪ ነው፡፡ ያለው ጊዜ አጭር መሆኑን ስለሚያውቅ በእያንዳንዱ ነገር ጌታ በዚህ ምድር የሠራውን አስመስሎ ለመሥራት ያላሰለሰ ጥረት በማድረ ላይ ነው፡፡-Testimonies, vol. 9, p.16.ChSAmh 74.3

    የእግዚአብሔር ሕዝቦች በመጨረሻ ሲመዘኑቀልለው ይገኙ ዘንድ ሰይጣን ያለ ሥራ እንዲቀጠና እውነትን በማዳረሱ ረገድ የድርሻቸውን እንዳይወጡ ዛሬ የተቻለውን እያደረı ይገኛል፡፡— Testimonies, vol. 1, p. 260.ChSAmh 75.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents