Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የሠራተኞችን እጅ ማበርታት

    ቀደም ባሉት ጊዜያቶች ከተከናወነው ይልቅ ዛሬ እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን የሰጠው እውነት በሕዝቦቹ አማካይነት በአሜሪካ ለሚኖሩ የውጭ አገር ሰዎች ሲሰራጭ ሲመለከት ደስ ይሰኛል፡፡ የኤልደር ኦልሰንንና የሥራ ባልደረቦቻቸውን እጆች እንደግፍ (ኤልደር ኦልሰን በወቅቱ በጀነራል ኮንፈረንስ የውጭ አገር ተወላጆች የወንጌል አገልግሎት ዘርፍ የሰሜን አሜሪካ ዋና ጸሐፊ ነበሩ)፡፡ በአነስተኛ ክፍያ ከግዙፉ ሥራ ጋር ብቻቸውን እንዲታገሉ አንፍቀድ፡፡Review and Herald, October 29, 1914. ChSAmh 278.1

    በጣሊያን፣ በሰርብ፣ በሮማኒያ፣ በራሺያና በሌሎች አያሌ የውጭ ተወላጆች ዙሪያ ስለ ተጀመረው አበረታች ጅማሮ ኤልደር ኦልሰን ነግረውናል፡፡ እርሳቸውና የሥራ ባልደረቦቻቸው እየሠሩ ባለው ሥራ ደስተኞች ብንሆንም የገንዘብ እጥረት ባይገጥመን ከዚህ የላቀ ብዙ መሥራት እንችል እንደ ነበር መገንዘባችን ልባችን እንዲከፋ ኢድርጎታል፡፡ በአሜሪካ ከሚገኙ ከሁሉም ቤተ ክርስቲያኖቻችን የሚሰበሰበው... ልዩ ስጦታ ወንድሞች ይህን ዘርፍ በማስፋፋት ሥራውን በታላላቆቹ የዚህች አገር ከተሞች ለማፋፋም እንደሚያስችላቸው ተስፋ አደረጋለሁ፡፡ ይህን ተከትሎ ብዙዎች መልእክቱን በዚሁ አገር ለሚገኙ ለገዛ ሕዝቦቻቸውም ሆነ ወደ ሌሎች አገሮች በማድረስ ከፍ ያለውን የአገልግሎት ደረጃ መቆናጠጥ ይላሉ፡፡Review and Herald, October 29, 1914. ChSAmh 278.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents