Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ምዕራፍ 27—አገልግሎታችን የሚያስገኝልን ሽልማት

    በዋጋ ሊተመን የማይችል

    እግዚአብሔርን ማገልገል ዋጋ የሌለው ከንቱ ሥራ አይደለም፡፡ vይወታቸውን ለእርሱ _ አገልግሎት ላዋሉ በዋጋ ሊተመን የማይችል ሽልማት ተዘጋጅቶአል፡፡—Testimonies, vol. 4, p. 107.ChSAmh 368.1

    ለእግዚአብሔር አገልግሎት የሚውል ማንኛውም ዓይነት መሥዋዕትነት “ወደር በሌለው የጸጋው ባለጠግነት” መጠን ይከፈለዋል፡፡ The Desire of Ages, p. 249. ChSAmh 368.2

    በዚህ ምድር ከክርስቶስ ጋር መሥራታችን ለሚመጣው ዓለም ታላቅ ኃይል በመሆን ልዩ መብትና ጥቅም ያስገኝልናል፡፡Christ’s Object Lessons, p. 361.ChSAmh 368.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents