Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በማስተዋል፣ በብልሃትና በፍቅር ለነፍሳቸው ደኅንነት

    ልንሠራላቸው የሚኖርብን ብዙዎች በየቦታው አሉ፡፡ በተለይ ከፍተኛ ገቢ ላላቸው ለእነዚህ ወገኖች በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚሠሩ ወንዶችና ሴቶች የትምህርት ዕድል የሚያገኙበት የገንዘብ መዋጮ ሊደረግ ይገባል፡፡ Testimonies, vol. 5, pp. 580, 581. ChSAmh 281.1

    ሠራተኞች ሊኖራቸው የሚገባ ልዩ ብቃት አንዳንዶች ከፍ ላለው የሕብረተሰብ ክፍል ለመሥራት የሚያስችል የተለየ ብቃት አላቸው፡፡ እነዚህ ወገኖች ወደ ታለሙት አካላት እንዴት መድረስ እንዳለባው እንዲያውቁ እግዚአብሔር ጥበብ ይሰጣቸው ዘንድ እርሱን መጠየቅ ይኖርባቸዋል፡፡ ከእነርሱ ጋር የሚፈጥሩት ትውውቅ ተራ መሆን የለበትም፡፡ ይልቁንም በየሱስ ወዳለው የእውነት ዕውቀት የሚመራውንና ግላዊ ጥረት የታከለበትን ሕያው እምነት ተጠቅመው ለነፍሳቸው የሚያስፈልገውን እንዲያውቁ ካንቀላፉበት መቀስቀስ ይኖርባቸዋል፡፡—The Ministry of Healing p. 213.ChSAmh 281.2

    ከፍ ላሉት የሕብረተሰብ ክፍሎች የሚሠሩ አገልጋዮች መላእክት የሥራ ባልደረቦቻቸው መሆናቸውን በማስታወስ ራሳቸውን ለእውነተኛው ማዕረግ ያስገዙ ይሁኑ፡፡ “ተጽፎአል” የሚለውን የከበረ ቃል በአእምሮአቸውና በልባቸው ጓዳ ጠብቀው ይያዙ ፡ : The Ministry of Healing p. 215.ChSAmh 281.3

    ከፍ ወዳሉት የሕብረተሰብ ክፍሎች ለመድረስ በሚደረገው እያንዳንዱ ጥረት ለእግዚአብሔር ከሚሠራው ሠራተኛ ጠንካራ እምነት ይፈለጋል፡፡ ምናልባት ከልካይና የሚጋፉ ገጽታዎች የሚታዩ ቢመስሉም ነገር ግን ከባድ ጨለማ በሰፈነበት ሰዓት ከላይ የሚፈነጥቅ ብርሐን ይኖራል፡፡—The Acts of the Apostles, p. 242.ChSAmh 281.4

    ወንጌልን ከፍ ወዳለው ማኅበረሰብ ለሚያደርሱ ጽኑና ትሑት ሠራተኞች እግዚአብሔር ጥሪ ያቀርባል፡ ፡ — The Acts of the Apostles, p. 140.ChSAmh 281.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents