Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    አጽንኦት ያልተሰጠው አምላካዊ ተስፋ

    የመንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ኃይል እስከ መጨረሻው ከተከታዮቹ ጋር እንደሚዘልቅ ክርስቶስ አጽንኦት ሰጥቶ ተናግሮአል፡፡ ሆኖም ይv ተስፋ ሊሰጠው ይገባ የነበረ ዋጋ ስላልተሰጠው አፈጻጸሙ እንደሚገባው እየታየ ·ይደለም፡፡ ስለ መንፈስ ቅዱስ የተሰጠው ተስፋ በመጠኑም ቢሆን ጠጠር ያለ እንደመሆኑ ከተስፋው ውጪ መሆን የሚያስከትለው ውጤት ሊጠበቅ እንደሚችለውመንፈሳዊ ድርቀት፣ መንፈሳዊ ጽልመትና ተቃውሞ ይሆናል፡፡ ትኩረታችን በጥቃቅን ነገሮች የሚያዝ ከሆነ ለቤተ ክርስቲያን ዕድገትና ብልጽግና ወሳኝ የሆነውበትምህርትም ሆነ ሥልጠና ለሁሉም በረከት መንስኤው መለኮታዊ ኃይል ምሉዕ ሆኖ ቢቀርብም ነገር ግን ብርቱ ዕጦት ይከሰታል፡Testimonies, vol. 8, p. 21.ChSAmh 354.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents