Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የነበሩ ባለጸጋ ሰዎች

    ኢትዮጵያዊው በጥሩ አቋም ላይ ይገኝ የነበረና ሰፊ ተጽእኖ ማሳደር የቻለ ሰው ነበር፡፡ ይህ ሰው ቢለወጥ ለወንጌል ድጋፍ የሚሆን ጠንካራ ተጽእኖ በማሳደር የተቀበለውን ብርሐን ለሌሎች እንደሚያሰራጭ እግዚአብሔር ተመልክቶ ነበር፡፡ የእግዚአብሔር መላእክት ብርሐን ለማግኘት ብርቱ ጥረት ያደርግ ከነበረው ከዚv ሰው ጋር አብረው ነበሩ፡፡ ኢትዮጵያዊው ወደ አዳኙ ተስቦ ነበር፡፡ ጌታም በመንፈስ ቅዱስ አገልግሎት አማካይነት ወደ ብርሐን ሊመራው ወደ ሚችል ሰው አመጣው፡፡The Acts of the Apostles, p. 107.ChSAmh 283.1

    አይሁዶች ጨቅላዋን ቤተ hርስቲያን ለማስወገድ ይጥሩ በነበረበት ወቅት ኒቆዲሞስ ተከላካይዋ ሆኖ ብቅ አለ፡፡ ጥርጣሬውንም ሆነ ጥያቄ መጠየቁን አቁሞ የደቀ መዛሙርቱን እምነት በማበረታታት ሐብቱን በየሩሳሌም የነበረችውን ቤተ ክርስቲያን ለመደገፍና የወንጌልን ሥራ ለማስፋፋት አዋለው፡፡ በሌሎቹ ጊዜያት ያከብሩትና ያሞግሱት የነበሩ አሁን ግን ያሾቹበትና ያሳድዱት ጀመር፡፡ ይvን ተከትሎ ኒቆዲሞስ የዚህ ዓለም ሐብትና ንብረት ደኻ ቢሆንም እምነቱን ለመከላከል ግን አላመነታም ነበር፡፡The Acts of the Apostles, p. 105. ChSAmh 283.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents