Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ጻድቅ ሽልማት

    ጌታ መልካም፣ ይቅር ባይና ሩኅሩኅ ልብ ያለው ነው፡፡ እያንዳንዱን ልጁን በቅርብ ያውቀዋል፡፡ እያንዳንዳችን ምን እየሠራን እንደሆነና ምን ያህል ዕዳ እንዳስከፈልነው ያውቃል፡፡ የዕዳ ዝርዝርዎንም ሆነ መተላለፍዎ ያመጣውን ኩነኔ በእግሮቹ ስር አኑረው ሥራውን ለእርሱ አይተውለትም? እግዚአብሔር የመደበሎትን ሥራ ለመሥራት የሚወጡ ከሆነ የክብር አhሊል ይጠብቆታል፡፡- Southern Watchman, May 14, 1903.ChSAmh 371.2

    የሽልማት ባለቤት በሚያደርገን በእርሱ ላይ ያለ አንዳች ማንገራገር እናርፍ ዘንድ የጌታ ምኞት ነው፡፡ ክርስቶስ በነፍስ ውስጥ ሲኖር ሽልማት አገኛለሁ የሚለው አስተሳሰብ ተቀዳሚውን ስፍራ አይዝም፡፡ ምክንያቱም ለአገልግሎት የሚያነሳሳን ሽልማት አይደለም፡ ፡Christ’s Object lessons p. 398. ChSAmh 371.3

    ክርስቶስ ልጆቹንምቾት ከሌለው አነስተኛ ክፍል፣ ከደሳሳ ጎጆ፣ ከተራሮችና ከምድረ በዳዎች፣ ከምድር ዋሻዎችና ከባሕር ወሽመጦች ወደ እርሱ ይሰበስባል፡፡ በምድራዊው ህይወት ዕጦት፣ ጉዳትና ችግር ደርሶባቸዋል፡፡ በሚልዮን የሚቆጠሩ ታማኝ ነፍሳት የሰይጣንን አሳች አስተምህሮ ለመቀበል በመቃወማቸው ለእውነት ያሳዩት ጽናት ሳይታወቅላቸው ወደ መቃብር ወርደዋል፡፡ የእግዚአብሔር ልጆች በሰብዓዊው ችሎት ፊት ቀርበው እንደ ወንጀለኛ ተፈርዶባቸዋል፡፡ ሆኖም ራሱ “እግዚአብሔር ዳኛችን” የሚሆንበት ጊዜ ቀርቦአል፡፡ በዚያን ጊዜ የምድር ውሳኔ ይቀለበሳል፡፡ _ “የሕዝቡን ¸ ውርደት ከምድር ሁሉ ያስወግዳል፡፡” ለእያንዳንዳቸው ነጫጭ ሸማ የሚያለብሳቸው እነዚህ ቅዱሳን “ቅዱስ ሕዝብ እግዚአብሔር የተቤዣቸው ተብለው ይጠራሉ”፡፡ Christ’s Object Lessons, pp. 179, 180. ChSAmh 371.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents