Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ስደት ያንቀላፋበት ምhንያት

    ሐዋርያው ጳውሎስ እንደ ገለጸው “(ከርስቶo የሱስ እዚ ብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ፡፡” ታዲያ ስደት በናችን በአመዛኙ ያንቀላፋ የመሰለው ለምንድን ነው? የዚህ ብቸኛው ስዔ ቤተ ክርስቲያን ከዓለማዊው ሕይወት ጋር የተጣጣመ አካሄድ እየተከተለች በመሆኗ--ተቃውሞ የማጫር ሁናቴ አይታይም፡፡ በዘመናችን የስ ዋላው የhርስትና እምነት lርስቶስና በሐዋርያት ዘመን የነበረው ዓይነት ንጽሕናî ቅድስና አይስተዋልበትም፡፡ ሰጥቶ መቀበል በመባል የሚ 0ቀው የዓለም መደራደሪያ መንፈስ ቤተ hርስቲያን ውስጥ መግባቱ፣ የአምካዋው ቃል ታላቅ እውነት በግዴለሽነት መታየቱ፣ በቤተ hርስቲያን ውስጥ መሰረታዊው እግዚአብሔርን እየመሰሉ የመኖር ህይወት እጅግ አናሳ ሆ - ርሳት ከዓለም ጋር ጉልv ትስስር እንዲፈጥር አስችሎታል፡፡ የእም መ ቀ7 ሲፈጠርና የጥንቷ ቤተ hርስቲያን ኃይል ሲመለስ የስደት መንፈስ ዳግም ያንሰራራል--የስደት እሳትም እንደገና ይቀጣጠላል፡ ፡— The Great Controversy p. 48.ChSAmh 219.3

    የሦስትዮሹ የስደት መንስዔ ኅብረት በሁለቱ ታላላቅ ስvተቶችማለትም በነፍስ ሕያውነትና በእሁድ ቅድስና አማካይነት ሰይጣን ሕዝቡን በእርሱ ማታለያ ወጥመድ ውስጥ ይከታል፡፡ የቀደመውለ ስፕሪችዋሊዝም አስተምህሮ መሰረት ሲጥል ቀጣዩ ከሮም ጋር የመግባቢያ ትስስር ይፈጥራል፡፡ የአሜሪካ ፕሮቴስታንቶች እነርሱን ከስፕሪቹዋሊዝምና ከሮም አብልጦ የሚለያየውን ገደል አልፈው እጃቸውን ዘርግተው ለመጨባበጥ ቀዳሚዎቹ ይሆናሉ፡፡ ይህን ተከትሎ ይህች አገር በሦስትዮሽ ኅብረት ተጽእኖ ስር ስትወድቅ የህሊናን መብት በመርገጥ የሮምን አካሄድ የምትከተል ትሆናለች፡፡The Great Controversy, p. 588. ChSAmh 220.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents