Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የክርስቲያን አገልግሎት - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ለዚህ ሰዓት አስፈላጊ ማስጠንቀቂያ

    ሥራውን በዘዴና በብልሃት መሥራት የሚያስፈልግ ቢሆንም ነገር ግን አንዳንዶች ዕቅድ ሲያወጡና ሲነድፉ ረጅም ጊዜያቶችን በመውሰዳቸው ሰይጣን ዘር የሚዘራበትን አእምሮ በሚያነሆልሉ ተረቶች እየሞላ የሰዎችም ትኩረት በአታላዩ አሳች ተግባራት እየተመሰጠ ይገኛል፡፡-Review and Herald, March 13, 1888.ChSAmh 105.1

    በሥርዓት የሚራ መዋቅራዊ አደረጃጀት እጅግ አስፈላz በሆነበት በዚህ ወቅት ሰይጣን ወደ እግዚአብሔር ሕዝቦች ሰርጎ ገብቶ የተጭበረበረውን የአመጻ ተግባሩን ለማከናወን ብርቱ ኃይል ሊሆነው የሚችለውን ይህን አደረጃጀት ማቃወስ ከቻለ ምን ያህል ይደሰት! በመዋቅራዊው አደረጃጀት ሥርዓትም ሆነ በማስተዋልና በጥንቃቄ በተገነቡት ላይ የመፈረካከስ አደጋ እንዳይደርስ ሚዛናችንን ጠብቀን መንቀሳቀስ ይኖርብናል፡፡ በዚህ ሰዓት በእንቅስቃሴ የሚገኘውን ሥራ በቁጥጥራቸው ስር ለማዋል ምኞት ላላቸው--ከሥነ ሥርዓት ውጪ ለሆኑ አካሎች የሥራ ፈቃድ ሊሰጥ አይገባም::--Gospel Workers, p. 487. ChSAmh 105.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents