Go to full page →

ለሌሎች ማካፈል GWAmh 212

ዕውነቱን ጠለቅ አድርገው የተማሩ ለሌሎች ማስተማር አለባቸው፡፡ ብዙ ሰዎች ከወንጌላዊያንና ከአንዳንድ አባሎች ከሰሙት በቀር ነመጽሐፍ በደንብ ለመማር አድል የማይገጥማቸው : ሲያስተምሯቸው ዕውነቱን ሲረዱ ይደነቃሉ፡፡ የሚሰሙት ሁሉ ቄሶቹ ካስተማሯቸው ከሰሙት የተለየ ይሆንባቸዋል፡፡ እነዚህ ከሌላ ዕምነት የመጡ ሰዎች አድቬንቲስቶች በመጽሐፍ ቅዱስ የማያምኑ ከሀዲዎች ናቸው ተብለው ይሆናል፡፡ አንደ እነዚህ ላሉት ሰዎች ተምህርቱ ቀስ በቀስ ይሰጣቸው፡፡ GWAmh 212.1