Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ለሌሎች ማካፈል

    ዕውነቱን ጠለቅ አድርገው የተማሩ ለሌሎች ማስተማር አለባቸው፡፡ ብዙ ሰዎች ከወንጌላዊያንና ከአንዳንድ አባሎች ከሰሙት በቀር ነመጽሐፍ በደንብ ለመማር አድል የማይገጥማቸው : ሲያስተምሯቸው ዕውነቱን ሲረዱ ይደነቃሉ፡፡ የሚሰሙት ሁሉ ቄሶቹ ካስተማሯቸው ከሰሙት የተለየ ይሆንባቸዋል፡፡ እነዚህ ከሌላ ዕምነት የመጡ ሰዎች አድቬንቲስቶች በመጽሐፍ ቅዱስ የማያምኑ ከሀዲዎች ናቸው ተብለው ይሆናል፡፡ አንደ እነዚህ ላሉት ሰዎች ተምህርቱ ቀስ በቀስ ይሰጣቸው፡፡GWAmh 212.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents