Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ማስጠንቀቂያ

    ክርስቶስ ለደቀመዛሙርቱ «እነሆ አንደ በጐች በተኩላ መካከል ጠቢባን አንደ አባብ የዋፃን እንደ ርግብ ሁኑ» አላቸው፡፡ (ማቴዎስ 10:16)GWAmh 210.5

    ሰይጣን በእውነት መልዕክትኞች ላይ የሚያዘምተው ጦርነት እስከ መጨረሻ አየበረታ ይሄዳል፡፡ - በክርስቶስ ጊዜ ካህናትና ፈሪሣዊያን ሕዝቡን በክርስቶስ ላይ አንዳነሳሱ- ዛሬም የሃይማኖት መሪዎች መነቃቀፍና አለመጣጣም ያስነሳሉ፡፡- ሕዝቡ ክርስቲያን ነን የሚሉ ሰዎች ባያነሳሷቸው ኖሮ የማያሳዩትን ተቃውሞ ያሳያሉ፡፡ ተቃውሞን እንዴት መቋቋም አንደሚቻልGWAmh 211.1

    የዕውነት መምህራን ምን ዓይነች መንገድ መከተል አለባቸው? የማይለወጠውና ዘለዓለማዊ ፅጡውነተ በአጃቸው ስላለ ክርስቶስ ያስተማረውን ትምህርት አንደሚያስተምሩ አይጠራጠሩ፡፡ ንግግራቸው ሸካራና ለዛቢስ መሆን የለበትም፡፡ በአቀራረባቸው የክርስቶስን ትህትና፣ ፍቅርና ጨዋነት ማሳየት. አለባኛጠ፡፡ የእግዚአብሔር ቃል ሁለት አፍ አንዳለው ሰይፍ ስለት ስለሆነ ወደ ልብ ቆርጦ (ሠርስርነ : ዕውነትን ለሰዎች የሚያስተላልፉ ሰዎች በቁጡ አነጋገራቸው አሳብቦ ሠይጣን. አለመግባባት እንዳይፈጥርባቸው ይጠንቀቁ፡፡GWAmh 211.2

    እኛ የክርስቶስ ተከታዮች እንደ ዓለም መድኃኒት ቀጥ ብለን መቆም አለብን:: «ክርስቶስ ዓን ስለሙሴ ስጋ ከዲያብሎስ ጋራ በተከራከረ ጊዜ ጌታ ይገሥጽህ አለው አንጂ ሲሰድበው አልፈለገም፡፡» ርይሁዳ 9) ሰይጣን ክርስቶስን ሊያስቆጣው ባሰሠ።»ቻሉ ተስፋ : ሰይጣን ክርስቶስ የሚሥፖሥራውን ሁሉ አጣምሞ ለመተርጐም ይጣጣር ነበር፡፡ ክርስቶስ ግን እንዲህ ያለ አድል አልሰጠውም፡፡GWAmh 211.3

    ሰይጣን ክርስቶስ የሠራውን ሁሉ ለማጣመም ዝግጁ ነው፡፡ ክርስቶስ ግን በትክክለኛነት፤ በሥፒዓተ፤ በዕውነት ስለተራመደ የሠይጣን ጠማማና ዘወርዋራ መንገድ ሊያገኘው አልቻለም፡፡ በዘካሪያስ ትንቢት አንደምናነበው ሠይጣን የኢያሱን ጸሎት ለማሰናከልና ክርስቶስም አእንዳይረዳው ለማድረግ ሞክሮ ነበር:: ታዲያ እግዚአበሔር እንዲህ አለው፡፡ እግዚአብሔር ይገሥጽህ፣ ኢየሩሳሌምን የመረጠ እግዚአብሔር ይገሥጽህ፤ በውኑ ይህ ከእሳት የተነጠቀ ተንታግ አይደለምን?” (1ካ.3፡2)GWAmh 211.4

    ክርስቶስ ከሰይጣን ጋር ባካሄደው ንግግር አንኳ ምሣሌነቱ ከፍተኛ ነው፡፡ ማንንም መስደብ የለብንም፡፡ እኛ ያወቅነውን ዕውነት ለማወቅ ሰሚጓገ- ሰዎች ትህትናንና ገርነትን ማሳየት አለብን፡፡GWAmh 211.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents