Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    መዝራትና ማጨድ

    «አንዱ ይበራል ሴላው ያጭዳል» (ዮሐ.4፡37/) መድኃኒታችን ይህን ቃል የተናገረው ደቀመዛሙርቱን ቀብቶ ሲልካቸው የሱስ ክርስቶስ በይሁዳ ምድር ሁሉ የዕውነትን ዘር ይዘራ ነበር፡፡ በሚገባና ግልጽ ባለ ሁኔታ የመዳንን ፅቅድ አውጥ?አል። በከንፈሩ ሀሰት ተናግሮ አያውቅም፡፡ የታላቁ መምህር ምድራዊ አገልግሎት በቅርቡ ሊፈጸም ነበር፡፡ ደተመዛሙርቱ የዘራውን አየተከተሱ ሊያጭዱ ነበር፤ አጫጁና ዘሪውም አኩል ይደሰታሉ፡፡GWAmh 271.2

    ዛሬ ለታላቁ ሰብሉ ጌታ ብዙ አጫጆች ይፈልጋል፡፡ የሚዘሩም የሚያጭዱም ቢቀናቸው መሳካቱን ሰራሳቸው ክብር ማድረግ እንደሌለባቸው ይወፃቁ፡፡ ለዘሩና ለአጨዳው መንገድ ጠራጊዎች የእግዚአብሔር ሠራተኞች ከእነርሱ በፊት እንደነበሩ ይገንዘቡ፡፡ « እላንተ ያልደከማችሁበትን ታጭዱ ዘንድ ላክሁአችሁ፤ ሌሎች ደከሙ አላንትም በድካማቸው ገባችሁ፡፡» (ዮሐ. 4፡38)GWAmh 271.3

    «የሚያጭድ ደመወዝን ይቀበላል፤ የሚዘራና የሚያጭድም አብረው ደስ እንዲላቸው ለዘለዓለም ሕይዎት ፍሬም ይሰበስባል» (ዮሐ. 4፡36) ? ቃላት በጥንቃቄ አንብቡ፡፡ የእግዚአብሔርን ዕቅድ በሚገባ ስሰሚያብራሩ ተርጉማሸውን አጥኑ፡፡ ለሕዝብ በግንባር ቀደምትነት ዕውነትን ያቀረቡ የወጡ የወረዱ የድካማቸውን ዋጋ አይሰበስቡም ይሆናል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ የእግዚአብሔር ሠራተኞች ጠንካራ ተቃውሞ ይገጠማቸዋል፤ ሥራቸውም ይደናቀዋፋል፡፡ የተቻላቸውን ደክመው በአስቸጋሪ ጥረት ዘሩን ይዘራሉ፡፡ ግን ተቃውሞው እየበረታ ይሄዳል፡፡ አንዳንድ ሰዎት ዕውነቱን በ‹ዱም በተቃውሞው ተስፈራርተው ባመነበት መግፋት ይሠጋሉ፡፡GWAmh 272.1

    በሰይጣን ጋሻ ጃግሬዎች ሕይወት አደጋ ላይ ሊወድቅ ይችላላል፡፡ ያን ጊዜ የጌታን ምሣሌነት ተከትለው ወደሌላ ቦታ መሄድ ይገባቸዋል፡፡ ክርስቶስ ‹ በአንዲቱ ከተማ መክራ ቢያሳዩአችሁ፣፤ ወደ ሴላይቱ : ዕውነት አላችሏለሁ የሰው ልድ አስኪመጣ ድረስ የአሥራኤልን ከተማዎች አተዘልቁም» ስለ፡፡ የዕውነት መልዕክትኞች ወደሌላ የሥራ ቦታ ይዛወሩ፡፡ በተዛወሩበት ቦታ የተሻለ የሥራ ዕድል ያጋጥማቸውና ዘርተው ለማጨድ ይችሉ ይሆናል። የሥራቸው ውጤት መጀመሪያ ወደ ተባረሩት ቦታ ስለሚወራ ተከታዮቻቸው ወደ መጀመሪያው ቦታ ቢሄዱ ሳይቀናቸው አይቀሩም፡፡GWAmh 272.2

    በችግርና በመክራ የተዘራው ዝር ሕይወትና ደስታ ይታይበታል፡፡ ጠላትነት፣ ሐዘን፣ የሀብት ጥፋች፣ የሕይወት ለውጥ፣ በሰውየው ላይ ሲፈራረቁ ታማኙ የእግዚአብሔር አገልጋይ የነገረውን ትዝ ያስኙታል፡፡ የተዘራው ዘር በቅሎ ያፈራል፡፡GWAmh 272.3

    እግዚአብሔር ሥራቸውን በታማኝነት የሜያካሂዱ ብልህ ሰዎች ያስፈልጉታል፡፡ ነፍሳትን ለመመለስ አንደ መሣሪያ አድርጎ ይሠራባቸዋል፡፡- አንዳንዶች የዘሩትን ሴሎች ያጭዱታል፡፡ እግዚአብሔር እንደ ዘሪ ወይም እንደ አጫጅ እንዲያሠራው ሁሉም የተሰጠውን መክሊት ያሻሸል፡፡GWAmh 272.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents