Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ስለ ሥራ ትምህርት

    አንድ ሰው በአንድ የሥራ መስመር ስለሠለጠነ ማንኛውንም የሥራ ዓይነት ሊሠራ ይችላል ብሉ መገመት ለሥራ ዕቅድ ሲወጣ ስህተት ሊያስከትል ይችላላል፡፡ ሉበዙ ሰዎች ሊከፋፈሉ የሚገባቸው ሸክሞች በአንዱ ላይ ይጫናሉ፡፡GWAmh 282.1

    የሥራ ልምድ ትልት ግምት ሊሰጠው ይገባል፡፡ እግዚአብሔር የማስተዋል ችሎታ ያላቸው ሰዎች በሥራው እንዲሰለፉ ይፈልጋል፡፡ በልዩ ልዩ የሥራ መስመር የሠለጠነ ሰዎች በየመሥሪያ ቤቶቻችን ያስፈልጉናል፡፡ በተለይ ሰዕውነት የሚቀቆቀሙ. በንግድ ነክ ሥራ የሠለጠኑ፤ በማንኛውም ስምምነት ዕውነትን የሚያሳዩ ሰዎች ያስፈልጋሉ፡፡ በገንዘብ ነክ መስመር ኃላፊነት መቀበል የሰለባቸውም፡፡ የሥራ አስኪያጅነት ሥራ ችሎታ ለሌላቸው ሰዎች አይሰጥ፡፡ ኃላፊዎች ገንዘብ ነክ ጉዳዮችን ዘዴና ችሎታ በሌላቸው ሰዎች ኃላፊነት ስር በመጣል የተሳሳቱበት ጊዜ አለ፡፡GWAmh 282.2

    በንግድ ሥራ ተስፋ የተጣለባቸው ሰዎች ተሰጧቸውን ማዳበርና ማሳደግ ይገባቸዋል፡፡ በትምህርት ሳይ ሳሉ የንግዱን መንፈስ በዕውነተኛነትና በትክክለኛነት የተመሠረተ አድርገው አንዲይዙት ይማሩ፡፡ ስለ ንግድ ይዞታ በሚገባ ያልተረዳ ሰው በሥራው ተካፋይ መሆን የለበትም፡፡ በማንኛውም ዓይነት የሥራ መስመር ጥበብና ብቁነት ሊኖራቸው የሚገባ ሰዎች ካሉ የአግዚአብጢርን መንግሥት በምድር ላይ የሚመሠርቱት ናቸው፡፡GWAmh 282.3

    የዓለም ታሪክ ሊፈጸም በተቃረበበት ጊዜ ስለምንገኝ ነቅተን መጠባበቅ፤ መጸለይና መትጋት ያስፈልገናል፡፡ ስብዓዊ ወኪል በክርስቶስ ) ያገኘ ክርስቲያን እንዲሆን መታገል አለበት፡፡GWAmh 282.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents