Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የሃይማኖት ነፃነት

    ሐዋርያት ላመነበት ነገር እንዳይመሰክሩ በተክለከሉ ጊዜ የሰጡት መልስ «እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ እናንተን አንሰማ ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት የሚገባ ከሆነ እናንተ ፍረዱ» (የሐ. ሥራ 4፡19) የሚል በሪፎርሜሽን ጊዜ የነበሩት አዳሾሶችም ይህነኑ መመሪያ ተክተሉ፡፡ በ1529 ዓ.ም (እ.አ.አ) የጀርመን መሳፍንት በስፓይረስ ጉባዔ በተሰበሰቡ ጊዜ የአደሳን ሥራ የሚከለክልና የሃይማኖትን ነፃነተ የሚነፍግ የንጉሥ አዋጀ ተነበበ፡፡ የዓለም የነፃነት ተስፋ የሚደመስስ መስሎ ታይቶ ታዲያ መሳፍንቱ አዋጁን አንዳለ ተቀበሉት ይሆን? የወንጌል ብርሃን በጨለማ ተውጦ ለሕዝብ ሳይዳረስ ይቅር? የዓለም ተስፋ በቋፍ ሆኖ የተሻሳለውን እምነት የተቀበሉት ተሰበሰቡና በአንድ ድምዕ እንዲህ አንዳሉ «ይህን አዋጅ አንቃወም ፤ በሕሌና ፊት ሲመዘን የድምፅ ብልጫ ተሰሚነት የለውም፡፡» ይህን መመሪያ እኛም በዘመናችን መከተል ይገባናል፡፡GWAmh 257.1

    በቤተ ክርስቲያን መሰረቶችና በዘመኑ ሁሉ በነበሩት ጥብቅ ክርስቲያናት ተጠብቆ የኖረው የእውነት አርማና የሃይማኖት ነፃነት ሰእኛም ተላልፎልናል፡፡ ይህን ክቡር ስጦታ በጥንቃቄ መያዝ አለብነ፡፡ የእግዚአብሔርን ቃል በሚገባ የሚያውቁ ሰዎች በተለይ ይህን መብት የማስከበር የበለጠ ኃላፊነት ተጥሉባቸዋል፡፡ የእግዚአብሔርን ቃል የሁሉም የበላይ አድርገን መቀበል አለብን፡-፡ ሰብዓዊን መንግሥት በእግዚአብሔር አንደተቋቋመ ድርጀት በመቁጠር ሕግን ተመርኩዘን እንታዘዝ ነገር ግን ሰብዓዊ ደንብ የእግዚአብሔርን ሕግ ሲጣረስ ከሰው ይልቅ እግዚአብሔርን መታዘዝ አለብን፡፡ የእግዚአብሔር ቃል ከሰው ሰራሽ ሕጎች ሁሉ የበላይነት «እግዚአብሔር እንዲህ የሚለው ሐረግ ‹ቤተ ክርስቲያን እንዲህ ትላለች» ወይም መንግሥት እንዲህ ይሳል» በሚሉ ሕጠረጎች መለወጥ የለበትም፡፡ ዘውድ ከሰዎች አክሊል በላይ ይከበር፡፡GWAmh 257.2

    ባለሥልጣናትን ማዋረድ ወይም መናት ክልክል ነው፡፡ ለሕግና ለሥርዓት ተቃራኒ ሆነን አንዳንቀቆቀጠር የምንናገረውንና የምንጽፈውን መመጠንና ማስተዋል ተገቢ ነው፡፡ የሥራ በራችን የሚዘጋ ቃል ወይም ተግባር መፈጸም አይገባንም፡፡ የተሰጠንን ዕውነት በማወጅ በክርስቶስ ስም ወደፊት እንግፋ፡፡ ሥራችን የሚያግዱ ሰዎች በፊታችን ቢደቀኩ እንደ ሐዋርያት «እእግዚአብሔርን ዘንድ የሚገባ አንደሆን ቁረጡ፤ እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ልንል አንችልም» ማለት ይገባናል፡፡GWAmh 258.1

    የሉተር ጽሑፎች የዓለምን ሕዝብ አነቃቁት፡ የዚቢሁ ዕድል በመቶ ዕጽፍ ተባዝቶ በአጃችን ተሰጥቶናል፡፡ መጽሐዛባ፡ ቅዱስና ሌሎችም ጽሑፎች በብዙ ቋንቋዎች ታትመው ለዓለም በመዳረስ ላይ ከእግዚአብሔር የተላከውን ማስጠንቀቂያ ለሰዎት ማዳረስ ስላለብን መጽጠና ቅዱስን በጉጋትና ክልብ ማጥናት አንርሳ፡፡GWAmh 258.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents