Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    «በጌታ መደፋፈር»

    1844 ዓ.ም ወዲው እንዳለፉ በርከት ያሉ ዐ)ንድሞችና አህቶች ተሰብስበው ነበር፡፡ ሁሉም ተስፋ ስለቆረጡ በጣም አዝነው ነበር፡፡ ወዲያው አንድ ሰው ከውጭ ‹፡፡‹በጌታ አንደፋፈር! በጌታ እንደፋፈር» እያለ ሲሙህ ገባ፡፡ ከዚያ የነበሩት ሁሉ ፊታችው በደስታ አሰኪበራና የምስጋናው ተካፋይ አሰኪሆኑ ድረስ አየደጋገመ ሙኽኸ፡፡GWAmh 170.1

    ዛሬም ለሠራተኞች ሁሉ «በጌንታ ተደፋፈሩ አላለሁ፡፡ ከ1844 ዓ.ም ጀምሬ ስመሰክር ኖሬአለሁ፤ እውነቱም እየቀደም አየመጣልኝና እየገባኝ ሄዲል፡፡GWAmh 170.2

    አንዳንዶቹ ክፉ ክፉን ብቻ ስለሚያስቡ ሁል ጊዜ ሲፈሩና ሲደነግጡ ይኖዣራሉ፡፡ የሰማይ አምላክ ለዓለም የሚመሰክሩ ጦኪሎቹ እንዲሆነ አንዳጫቸው አያውቁም፡፡ የክርስቶስ ፀጋ የብርታት ምንጭ መሆኑንም ይዘነጋሉ፡፡ ችግር የሌለበት ጊዜ ይመጣል ብሎ መጠባበቅም ሞኝነት ነው፡፡ የሰይጣን ወጥመድ ምን ጊዜም ከመንገዳችን ፈቀቅ አይልም፡፡ ከጽድቅ ፀሐይ የሚመጣልንን ብርሃን ሊያጨልም ይፈልጋል፡፡ ግን በሃይማኖት ጥላውን ማስወገድ አለብን፡፡GWAmh 170.3

    እግዚአብሔር በተቃዋሚ ኃይል የሚያስፈራሩ ተጉ ሠራተኞች ይፈልጋል፡፡ እግዚአብሔር ሲመራን ባሰፈው እንደረዳን ሁሉ ለወደፊትም እንደማይተወን በማመን በድፍረት ወደፊት መገስገስ አለብን፡፡ መልአክት ክርሰቶስን ቢያገለግሉትም ነሮው በፈተና የተከበበ ነበር፡፡ «ያለ ኃጢዓት ከመሆኑ በቀር አንደ እኛ በሁሉ ተፈተነ፡፡› (ዕብ. 4፡15) ወንጌላዊያን ጌታን ሲያገለግሉ ችግርና ፈተና ቢያጋጥማቸው ተስፋ መቁረጥ አለባቸውን?GWAmh 170.4

    የሥራቸው ውጤት አንደተመኙት ያልሆነ እንደሆን በጌታ ያላቸውን ዕምነት አውልቀው መጣል አለባቸው ወይ? እጡነተኛ ሠራተኞች ምንም ባይሳካላቸው በሥራቸው ተስፋ አይቆርጡም፡፡ ከመከራ ማፈግፈግ፣ በችግር ጊዜ ማጉረምረም የእግዚአብሔርን ሠራተኞች ደካሞችና የማይሳካላቸው ያደርጋቸዋል፡፡GWAmh 170.5

    ከሠይጣን ጋር በሚደረገው ጦርነት ፊታውራሪዎቹ እነርሱ መሆናቸውን ተገንዝበው ከጌታ ብርታት በመጠየቅ በእርሱ ጉልበት መዋጋት አለባቸው፡፡ የሚያገኙት /የድል በለስ ራሳቸውን ከማስታበይ ይልቅ በእግዚአብሔር ኃይል በበለጠ አንዲመኩ ያደርጋቸዋል። ጥልቅና ልባዊ ምስጋና ለእግዚአብሔር በጠላት አማካይነት ችግር ሲያጋፍጣቸው ፊታቸው አይጠቁርም፡፡GWAmh 171.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents