Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ወጣተ ወንጌላዊያንና ትህትና

    እግዚአብሔር ከባድ ኃላፊነት ሲጥልባችሁ መስመራችሁን ለቃችሁ በራሳችሁ ላይ አትተማመትኑ፡፡ የማትችሉትንና የማይገጥማችሁን ኃላፊነትም አትቀበሉለ፡፡ ትህትናንና ትጋትን ተምራችሁ በጸሎት መበርታት አለባችሁ:: ወደ እግዚአብሔር አንደቀረባችሁ መጠን ስህተታችሁ በበለጠ ይከስትላችኃል፡፡ ደካምነታችሁንና የተደቀነባችሁን አደጋም ትገነዝዘባላችሁ፡፡ የእግዚአብሔርን ሕግ በሚገባ መመልከትና የክርስቶስን የማንጻት ኃይል መገንዘብ ራሳችሁን እንድታውቁ ይረዳች፲ል፡፡ የዘርስትና ጠባይ በማነጽ ጉድለታችሁ የት ላይ መሆኑንም ያሳያችንል፡፡GWAmh 207.4

    በአንድ በኩል የመለኮታዊ መሪነትን አስፈላጊነት መገንዘብ ያቅታች3ል፡፡ የእግዚአብሔርን ሥራ ለማካሄድ ይህ በጣም ተፈላጊ ነገር ነው:: ይህን ተቃውማችሁ በራሳችሁ በመመካትና ራሴ አበቃለሁ በሚል መንፈስ ብትመሩ ግራ ገብቷችሁ ተቀራላችሁ፡፡ ትህትናና ዕርዳታ ያስፈልገኛል የሚል መንፈስ ሊኖራችሁ ይገባል፡፡ ድካምነቱን ራሱ ሊያበረታው አንደማይችል የሚሰማው ሰጡ የማያቋርጥ ብርታት ከላይ ይቀበላል፡፡GWAmh 208.1

    የእግዚአብሔር 02 የማያቋርጥ ምሥጋና እንዲያቀርብ ይረዳዋል፡፡ የራሱን ደካማነት በሚገባ የተገነዘበ ሰው የልቡን የሚያሸንፍ ተወዳዳሪ የሌለው የክርስቶስ ጸጋ ብቻ መሆኑን ያስተውወሳላል፡፡ እግዚአብሔር ባላቀደልህ ሥራ ገብተህ ያላቅምህ አንድትማቀቅቅ ብርታትህንም፣ ድካምህንም ለይተህ ማወቅ : ሥራህንና የሥራህን ውጤት በመጽሐፍ ቅዱስ ዳኝነት አንጂ በሰዎች አንፃር አወዳድረህ አተመዝን:፡GWAmh 208.2

    በአካባቢህ ሁኔታ ሕይወትህ ሊገታ ይችላል፡፡ ጉባዔው በርከት ሲል ስሜትህ ሞቅ ይልና ለመናገር ትደፋፈራለህ፡፡ የሰዎቹ ቁጥር ሲቀንስ ደግሞ መንፈስህ ቀዝቀዝ ይልና ተስፋ ወደመቁረጡ ታክነብላለህ፡፡ እንዲህ ከሆነ የጐደለህ ነገር በአግዚዚአብሔር ያለህ ዕምነት የጸና አይደለም፡፡GWAmh 208.3

    ክርስቶስ በአጡራ መንገዶች፣ በግል መኖሪያ፣ ቤቶች፣ በባሕር በቤተመቅደስ የትም የት ያገኛቸውን ሰዎች ያስተምር ነበር፡፡ ቀኑን መሉ ሲያስተምር፣ ወደ እርሱ የሚመጡትን ድዊያን ሁሉ ሲያክም ይውል ብዙ ጊዜም የከበበውን ሕዝብ የቤቱ አንዲመለስ ካሰናበተ በላ ለማግሥቱ ሥራው አዲስ ኃይል ለመቀበል ሲጸልይ ያድር ነበር፡፡GWAmh 208.4

    ከልብ በሆነ ጸሎትና ቋሚ በሆነ ዕምነት አማካይነት ሕይወታችሁን ከእግዚአብሔር ጋር ማስተሳሰር አለባችሁ፡፡ በሃይማኖት የተጸለየ ጸሉት የጸለየውን ሰው ከፍርሃትና ከስብዓዊ ድካም ነፃ ያወጣዋል፡፡ ጸሎት ከጨለማ ጋር ለመዋጋት ፈተናን በትዕግሥት ለመቀበል፣ ችግርን እንደ እውነተኛ የክርስቶስ ወታደር ሆኖ ለመሸከም ብርታት ይሰጣል፡፡GWAmh 208.5

    ናርሃታችሁንና ጥርጣሬአችሁን ስታሰላስሉ፤ ሃይማኖት ከሌላችሁ ልትቀበሉት የማትችሉትን ችግር ለመጋፈጥ ስትሞክሩ ፍራሣሃታቹሁ እየበረከተ ይሄዳል፡፡ ራሳችሁን ያልቻላችሁና እረዳት የምትፈልጉ መሆናችሁን አምናችሁ በሃይማኖት ጸሎት ወደ አምላክ ብትቀርቡ፣ የዕውቀት ሁሉ ምንጭ የሆነው፤ ከእርሱ ምንም የማይሰወረው አምላክ ጩኸታችሁን ይሰማል፡፡ በልባችሁና በዙሪያችሁ መብራቱን ያበራል፡፡ በዚህ መንገድ ከዘለዓለም አምላክ ጋር ትግባባላችሁ:: ወዲያውኑ መድኃኒታችን ፊቱን ወደ እናንተ ማዞሩ አይሰማቸሁም ይሆናል እንጂ እርሱ ምን ጊዜም አይተዋችሁም፡፡ ሲነካችሁ አይታወቃችሁም አንጂ ሁል ጊዜ በፍቅር ክንዶቹ አቅፏፈችሁ ይኖራል፡፡GWAmh 208.6

    ሰይጣን በብልዛቱ እንዳያታልላችሁና አስተሳሰባችሁን አበላሽቶ በጨለማ ውስጥ ግዞተኛ አንዳያደርጋችሁ መጠንቀቀ አለባችሁ፡፡ ትጋታችሁ በትህትናና በእግዚአብሔር መተማመን ላይ መመስረት : ደካምነታችሁን ተገንዝባችሁ፤ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችሁን አምናችሁ እንጂ በኩራትና ራስን በመተማመን ሰይጣንን አትጋፈጡ፡GWAmh 209.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents