Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በአይሁዶች መካከል መሥራት

    እየሩሳሌም ጠፍታ ቤተ መቅደሱ በፈራረሰ ጊዜ በብ ሲህ የሚቆጠሩ አይሁዶች ለአረማዌያን መንግሥታት ተሽጠው ባሪያ ሆነ፡፡ እንደ ምድረበዳ አሰዋ በዓለም ሁሉ ተበተነ አይሁዶች ለአንድ ሺህ ስምንት መቶ ዘመናት በዓለም ሲንከራተቱ ኖሩ፤ በየትኛውም ዓለም መንግሥት ለማቋቋም የዱሮ መብታቸው ሊሲመለስሳቸው አልቻለም፡፡ ከዘመን ወደ ዘመን የተጠሉ፣፤ የተሰደዱ በመሆን የስቃይ ቅርስ ወራሾች ሆኑ፡፡GWAmh 262.5

    የሱስ የናዝፊቱን ባለመቀበላቸው በአይሁድ ነገድ ሳላይ ጥፋት ቢታወጀም ጩዋዎች፣ እግዚአብሔርን የሚፈሩ አይሁዶች አልፈው አልፈው ይገኛሉ፡፡ እግዚአብሔር በችግራቸው ደርሶ መከራቸውን ያቀልላቸዋል፡፡ ለማስተዋል ከምራቸው የለመኑትን ጸሎታቸውን ሰምቶላቸዋል፡፡GWAmh 263.1

    አንዳንዶቹ አባቶቻቸው የናቁትን ናዝራዊ መሲህ መሆኑን አምነውበታል፡፡ በወግና በልምድ የተደናቀፉትን ትንቢቶች ለመገንዘብ ሲችሉ ልባቸው በምሥጋና ተሞልቱተ ለዓለም የማያልቅ በረከተ የሚሰጠውን አምላክ አወድሰዋል፡፡ ኢሣይያስ ይድናሉ» (አሳ. 10፡20፤22) ያለው ስለ እነዚህ ነው፡፡ ከጳውሎስ ጊዜ አንስቶ አሁን አስካለንበት ዘመን ድረስ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት አረማዊያንንና አይሁዶችን በመጥራት ላይ ነው፡፡ «እግዚአብሔር በሰዎች መካከል አያዳሳም» (ሮሜ. 2፡11) ይህ የጳውሎስ አባባል ነው፡፡ ጳውሎስ «ለአይሁዶችና ለአረማዊያን ሰግሪኮችም» (ሮሜ 1፡14) ወንጌልን ለማዳረስ ባለዳ መሆኑን አስተውሏል፡፡ ቢሆንም «አይሁዶች የእግዚአብሔር ሕግ ስለተገለጠላቸው» (ሮሜ 3፡2) ብልጫ አንዳላቸው አልካደም፡፡ «ወንጌል የእግዚአብሔር ኃይል ነው ለሚያምነብት ለመድኃኒት፤ አስቀድሞ ለአይሁድ ክዚያም ሰአረማዊያን፤ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከሃይማኖት ወደሃይማኖት ተላልፏልና፤ ጻድቅ በሃይማኖት ይድናል አንደተባለ፡፡» (ሮሜ. 1፡16-17) በሮሜ በጻፈው መልዕክቱ አላፍርበትም ያለው ለአይሁድም ለአረማዊያንም አኩል የተሰጠውን ወንጌል ነው፡፡GWAmh 263.2

    ወንጌል በሚገባ ለአይሁዶት ሲብራራ ብዙዎች ክርስቶስን በመሲህነት ይቀበሉታል፡፡ ከክርስቲያን ወንጌላዊያን መካከል ጥቁቶቹ ብቻ መልዕክቱን ሰአይሁዶችም የማዳረስ ኃላፊነት ይሰማቸዋል፡፡ ግን መልዕክቱ ለእነዚያ ዘለዓለም ለሚታለፉትም ለሌሎችም አኩል ተሰጥቷል፡፡GWAmh 263.3

    የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሲታወጅ እግዚአብሔር አይሁዶች ችላ እንዳይባሉ ይፈልጋል፡፡GWAmh 264.1

    የብሉይ ኪዳን መግለጫዎች ከሐዲስ ኪዳን ማብራሪያዎት ጋር ተዋህደው ሲቀርቡላትጥው ለብዙዎች አይሁዶች አንደ ትንሣኤ ይሆንላቸዋል፡፡ በሕዲስ ኪዳን አማካይነት በብሉይ ኪዳን የተወሳው መሲህ ሲገለጥላቸው የትኛው ስሜታቸው ነቅቶ ክርስቶስን በግልጽ ይመሰከቱታል፡፡ ብዙዎች በሃይማኖት አዳኛቸው አከድርገው ይቀተበሉታል፡፡ «ለተቀበሉትም ሁሉ የእግዚአብሔር ልጆች ይባሉ ዘንድ ሥልጣን ሰጣቸው» (ዮሐ.1-12) የተባለው ተስፋ ለእነርሱ ይሆናል፡፡GWAmh 264.2

    ከአይሁዶች መካከል አንደ ጠርሴሱ አእንደሳዖል በመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀታቸው የበሰሉ እነዚህ ሰዎች የክርስቶስን ፍቅርና የእግዚአብሔርን ሕግ አለመለወጥ ያስተምራሉ፡፡ የአሥራኤኬል አምላክ ይህ ነገር በዘመናችን እንዲፈጸም ያደርጋል፡ ክንዱ ከማዳን አላጠረችም፡፡ አገልጋዮቹ ለብዙ ዘመናት የተናቁትንና የተጠሉትን ሲያስተምሩ የማዳኑ ኃይል ይገለጣል፡፡GWAmh 264.3

    ስለዚህ አብርዛምን የተቤገቦ እግዚአብሔር ስለ ያዕቀብ ቤት እንዲህ ይላል «ያዕቀብ አሁን አያቄፍርም፤ ፊቱም አሁን አይለወጥም፡፡ ነገር ግን የአጁን ሥራ ልጆቹን በመካከሉ ባያቸው ጊዜ ስሜን ይቀድሳሉ፤ የያዕቀብንም ቅዱስ ይቀድሳሉ፡፡ የአሥራኤልንም አምላክ ይፈራሉ፡፡ በመንፈስም የሳቱ ማስተዋልን ያውቃሉ፤ የሚያጉረመርሙም ትምህርትን ይቀበላሉ፡፡› (ኢሳ. 29:22)GWAmh 264.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents