Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    መግቢያዎች

    ከዓለማዊ አቀራረብ ባልተለየ መግቢያ ዳር ዳር በማለት የህዝብን አእምሮ ከእውነት መንገድ ማራቅ አይገባም፡፡ አዳማሙቻችሁ ካሉበት መንፈሣዊ አንቅልፍ እንዲነቁ በእውነት አማካይነት ልታሰጠነቅቋቸው መምጣታችሁን ይገንበቡ አንጂ በሙዚቃ መስተንግዶ አስደስታችሁ ልታስናብ፲ቸው የተስለፋች ሁ አይምሰላችሁ፡፡ ያልተሸፋፈነ እውነት አንደሰይፍ የመግባት ኃይል አለው፡፡ በኃጢዓትና በመተላለፍ የወደቁትን የሚያነሳ እንዲህ ዓይነቱ መልዕክት ነው፡፡GWAmh 233.1

    ለሰዎች ኃጢዓት ሲል የሞተው አዳኝ የወንጌል መልዕክትኛች ለመሆን ለሚሰለፉ ሁሉ ታላቅ ምሣሌነት ትቶ ሄጻል። የእግዚአብሔር አገልጋዮች የሚያደርሱት ታላቅ አዋጅ ተሰጥታቷቸዋል፡ ክርስቶስ ባስተማረበት መንገድ ብታስተምሩ አዳማሙቻችሁ ልባቸው ይነካል፡፡ የሕያው እግዚአብሔር ቃል መሆኑን ይገነበባሉ፡፡GWAmh 233.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents