Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ምዕራፍ 11—እርስ በርሳችን ሊኖረን የሚገባ ግንኙነት ከሌሎች ጋር መገናኘት

    ከሰዎች ጋር ስንገናኝ ራስን መግታት፣ ትዕግሥትና መተዛዝን በትምህርት፣ በልምድና በአስተሳሰብ ስለምንለያይ አንድን ነገር በተለያየ ሁኔታ አናስተውለዋለን፡ ፍርድ አሰጣጣችን ይለያያል፡፡ ፅውነትን የማስተዋላችን መጠነ፤ የነሮ አመራራችን ሙሉ በሙሉ አንድ አይሆንም፡፡ በጠቅላላ ሁጌኬቤታቸው የሚመሳሰሉ ሰዎች ምንም አይገኙም፡፡ የአንዱ ፕግር ለሌላው ከባድ አይመስሰውም፡፡ አንዱ በቀሳል የሚያክናውነው ሥራ ለሌሳው በጣም ለ.ከብድ ይችላል፡፡ አለመግባባት በሰብዓዊ ባዓባ፡፡ጥረት በቀላሉ ሊፈጠር ስለሚችል ሰውን በምንገምትበት ጊዜ እንጠንቀቅ፡፡ የኛ ሥራ በሌሎች ላይ የሚያስከተለውን ውጤት ብዙም አንገነዘብም፡፡ የምንናገረውና የምንሠራው የሚያስከትለው ውጤት ትንሽ ቢመስለንም በደንብ ብንመሰከተው የበጎም ሆነ የመልካም ነገር ምክንያቱ እርሱው ነው፡፡GWAmh 316.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents