Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    እግዚአብሔር ሰውን ከሰው ስያበላልጥም

    እግዚአብሔር ክርስቶስን ለተቀበሉት ከፍተኛ የአስተሳሰብና የምግባር ደረጃ ከመሰጠቱም በላይ ሁሉንም ሰዎች እኩል አድርጎ በክርስቶስ ደም እንደተገዙ ይመለከታቸዋል፡፡ በየሱስ ስር ድሃና ሀብታም፤ መፃይምንና ምሁር ሳይባል ሁሉም አኩል ይገመታሉ፡፡ ስለ ኃጢዓታትን የተወጋውን ስንመለከት ዓለማዊ ልዩነቶች ሁሉ ዋጋ የላቸውም፡፡ በሰማይ ያለው ጌታችን ራሱን መሰዋቱ ትህትናው የሰዎችን ኩራት፣ በራስ መመካትንና የማህበራዊ ኩሮ ልዩነት ይነቅፋል፡፡ ንጹህና ያልረክሰ ሃይማኖት በሰማይ ደንብ መሠረት አባሎቹን እኩል ይመለከታል፡፡ ሁሉም በደም የተገዙ ነፍሳትጉ ሆነው በአንድ ላይ በከምላካቸው ይተማመናሉ፡፡GWAmh 214.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents