Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    መንፈስን የመቀበል ውጤት

    አንድ ሰው ራሱን ሲንቅ፤፣ ሀሰተኛ አማልክትን በሙሉ ከሰውነቱ ሲያወጣ፣ በክርስቶስ መንፈስ ይሞላል፡፡ እንዲህ ሰው ነናስን ከርኩሰት የሚያነጻ እምነት አለውው፡፡ መንፈስ ስላደረበት አስተሳሰቡ ሁሉ ምንፈሳዊ ይሆናል፡፡ በሁሉም ክርስቶስን ይተማመናል እንጂ በራሱ አይመካም፡፡ በየጊዜውም ምስጢሩ ሲገለጥለት እንዲህ በማለት እግዚአብሔርን ያከብራል፡፡ «ለአክኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ ገሰጠው፡፡ እኛ ግን ክእግዚአብሔር እንዲያው የተሰጠንን እናውቅ ዘንድ ከአግዚከብጌር የሆነውን መንፈስ አንጂ የአለምን መንፈስ አልተቀበልንም፡፡-» (1ኛ ቆሮ. 2፡10፣12)GWAmh 185.4

    ሁሉን የሚገልጸው መንፈስ በሰውየው ውስጥ ፍሬ ያፈራል። ክርስቶስ «በሆዱ ለዘለዓለም ሕይወት የሚሆን ምንጭ ሆና ይፈልቃል፡፡» (ዮሐ. 4፡14) የእውነተኛው የወይን ግንድ ይሆናል፡፡ የሚያስጎመጅ ፍሬም ያፈራል፡፡ ፍሬው ምን ዓይነት ነው? የመንፈስ ፍሬ «ፍቅር» እንጂ ጠብ፣፤ «ደስታ» እንጂ ሀዘን፤ አንጂ ጭቅጭቀ፣ ፍርፃትና ብጥብጥ አይደለም፡፡ «ትፅግስት፣ ጨዋነት፤ ደግነት፣ ሃይማኖት፤ ገርነት፤መሻትን መግፃዛት» (ገላ. 5፡23) ነው፡፡GWAmh 185.5

    መንፈስ ያደረባቸው ሰዎች እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸው፡፡ የሰማይ እርዳታ ስለ ማይሰያቸው የመንፈስ መልዕክት ይዘው ይዞራሉ፡፡ ጥቅምና ትርጉም ያላቸው ቃላት ይናገራሉ፡፡ የክርስቶስን አራአያነት በመከተል ክልባቸው ቅዱስ ንጹህ ሀሳብ ያፈልታሉ፡፡GWAmh 186.1

    በምናውጀው መልዕክት ማፈር የለብንም፡፡ ተናጋሪዎቹ ሸፋፈነው ሊያስቀሩት አይገባቸውም፡፡GWAmh 186.2

    ከዓለም ተለይተን አሁን አንዳልነው እንድንሆን ያደረገንን እውነት ዝቅ አድርገን መመልክት የለብንም፡፡ ምክንያቱም ዘለዓለማዊነት ያለው መመሪያ ነውፍ እግዚአብሔር በዘመናችን ስለሚሆኑት ነገሮች ብርሃን ገልጦልናል። የተገለጠልንን ብርሃን በቃልም በጽሑጡፍም ማዳረስ አለብን፡፡ ግን መልዕክታችን የሚያፈራው በነኙሮአፕን የሱስ ክርስቶስ የታየበት እና በልባችን መንፈስ ቅዱስ የሰፈነ አንደሆን ነው፡፡ ሰዎች ለሚናገሩት ሁሉ ኃይልና ተደማጭነት የሜሰጠው ክርስተስ፣፤ ና፡ቅር ፃው፡፡GWAmh 186.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents