Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ጠቀላይ መሥሪያ ቤት

    የአንዱ ሰው የማመዛዘን ትሎታ በሌላው አንዳይመራ ከጌታ ማስጠንቀቂያ ደርሶኛል፡፡ ያንድ ወይም የጥቂት ሰዎች አስተሳሰብ ታምና የአእግዚአብሔር ሥራ በቂ ፅቅድ አገኘ መባል የሰበትም፡፡ በጠቅላላ ገባዔ ከየቦታው የመጡ ሰዎች አስተያየታቸውን ሲሰጡና ወሳኔ ለመስጠት ሲፈልግ የግል አስተያየትን ከሁሉ በላይ አድርጎ በጭፍን መሟገት አይገባም፤ ይልቅስ በሕብረት ለመሥራት የግልን 4:ርድ መተው ነው፡፡ አንድም ሠራተኛ ከጠቅላላው ገባዔ ውሳኔ ይልቅ የራሱን አስተያየት የቀና አድርጎ አይቁጠር፡፡GWAmh 328.2

    አንዳንድ ጊዜ ጠቅላላውን ጉባዔ ወክለው እንዲሠሩ የተመረጡ ጥቂት ሰዎች አጉል ሥራ ሠርተው የእግዚ.አብሔርን ሥራ ሲያበላሱ በእነዚህ ወኪሎች የእግዚአብሔር ድምጽ አድርባቸዋል ማለት አልቸትልም፡፡ ይህ ሲባል በጠቅላላው ጉባዔ በተመረጡ ሰዎች የሚወሰን ውሳኔ ሁሉ አይከበር ማለቴ አይደለም፡፡ አግዚከብሔር ከልዩ ልዩ ቤተ ክርስቲያን የተውጣጡ ሰዎች በጠቅላላ ገባዔ ተሰብስበው አእንዲወሰነ ሥልጣን : ብዙጉምሙች የሚፈጽሙ-ት ስህተት አንድ ወይም ሁለት ሰዎች የመላውን ጉባዔ ውሳኔ በሥልጣናቸው አድርገው የጠቅላላውን ገ-ባዔ አስተሳሰብ እንዲመሩትና የእግዚአብኤርን ሥራ በፈለጉት መንገድ እአንዲጠመዝቡት ማድረጋቸው ነው፡፡GWAmh 328.3

    ለቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ያደላት ኃይል በአንድ ሰው እጅ ሆኖ ያ ሰው የሌሉትን የማስብ ችሎታ አንደፈለገ የሚጠመዝዝ ከሆነ ዕውነተኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ሥርዓት ተዛባ ማለት ነው። ሰይጣን እንዲህ ያለውን ሰው በብልሃት ይሠራበትና ኃይሉ ከመጠን በላይ ይሆናል፡፡ ጠላታችን በዚህ ሰው አማካይነት ሌሎችንም ሊያጠምድ ይችላል፡፡ ለአንድ ወይም ለጥቂት ሰዎች የምንሰጠውን ሥልጣን ለተደራጀችው ቤተ ክርስቲያን እንስጥ፡፡GWAmh 329.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents