Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ወንጌላዊያንና ሌላ የሥራ መስመሮች

    ወንጌላዊያን ሴሎች ሰዎች ሊያደርጉት ከሚገባ የሥራ ኃላፊነት እንዲገለሉ ተናግሬአለሁ፡፡ አንድ ሌሊት የሥራ ኃላፊነት በተጣለባቸው የወንድሞች ጉባዔ ተገኝቼ ነበር፡፡ በገንዘብ ነክ ጉዳይ፤ በጥብዋ ተቸግረው ነበር። ሥራው እንዴት አንደሚሜካሄድም ይወያዩ ነበር፡፡ አንዳንዶቹ የሠራተኞች ቁጥር ተቀንሶ ዋናው ዋናው. ነገር እንዲታሰብበት አሳሰቡ፡፡ አንድ ኃላፊነት ያለው ሰው ያቀደውንና ሲፈጸም ለማየት የሚፈለገውን በዝርዝር አተተ፡፡- ሌሎችም ሊታሰብባቸው የሚሜገባ ነገሮች አቀረቡ።፡ ከዚያ በኋላ በክብር የተመላውና የሥልጣን ሁሉ ምንጭ ተነስቶ ለመመሪያ የሚሆኑ ሥርዓቶች አስታወቀ፡፡ ተናጋሪው ለብዙ ወንጌላዊያን እንዲህ አለ፡፡GWAmh 281.1

    «ተግባራችሁ ገንዘብ ነክን ችግር ማሰላሰል አይደለም፡፡ በዚህ ነገር ላይ መቸገር ብልህነተ : እግዚአብሔር የተለየ ሥራ : እናንተ ግን የሌሎችን ድርጓ አንሰራለን ብትሉ ቃሰለ- እግዚአብሔርን ለማዳረስ የተጣለባችሁ ኃላፊነት ወድቆ ይቀራል፡፡ ይህ ነገር ሥራችሁን እንዳታክናውት የሚያሰናክል ተስፋ መቁረጥ ያደርስባች3ል፡፡ ሥራችሁ ማስተዋልንና. ለራሴ አለማለትን ይጣይቃለ፡፡GWAmh 281.2

    ቃለ-እግዚአብሔርን እንዲያስተምሩና ስለ እግዚአብሔር ቃል አንዲጽፉ ኃላፊነት የተጣለባቸው ሰዎች የብዙ ኮሚቴ ጉባዔዎች ተካፋይ መሆን የለባቸውም፡፡ ሌላ ጥቃቅን ነገርችን ላላቸው ለልዩ ልዩ ሰዎች ሰጥተው የአእምሮ ትሎታቸውን ከሚያዳክም ነገር መራቅ አለባቸው፡፡ የአእምሮ ብርታት በአካል ደህንነት ስለሚወሰን የጤናቸውን ጉዳይ በቀላሉ አይመልክከቱት፡፡ ለአካልና ለአእምሮ ጤንነት የተወሰነ የአንቅልፍና የዕረፍት ጊዜ፤ በርከት ያሉ የሰውነት ማጠንከሪያ ልምምዶች ተፈላጊዎች ናቸው፡፡ አንድ ሰው የአከራት፣ የሦስት ወይም የሁለት ሰዎች የሥራ ድርጓ ለማከናወን በመሞከር የዕረና፡ትንና የመዝናኛን ጊዜ መበደል የማይመለስ ጥፋት ያስከትላል፡፡GWAmh 281.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents