Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    እግዚአብሔር ሠራተኞቹን እንዴት አንደሚያሰለጥናቸው

    ለተመደቡበት ቦታ ብቁ እንዲሆኑ እግዚአብሔር አገልጋዮቹን ሥርአት ያስተምራቸዋል፡፡- ተቀባይነት ያለው ሥራ ለመሥራት እንዲችሉ ይመኝላቸዋል፡፡ የበሳይ ለመሆን የሚመኙ : መታዘዝን መማር ያስፈልጋቸዋል፡፡ ምናልባት ሊሠሩት የማይፈልጉትን የሠራ ዓይነት ይመድብላቸው ይሆናል፡፡ በርሱ ለመመራት ፈቃደኞች ከሆኑ ሥራውን ለማከናወን የትህትና መንፈስ ይሰጣቸዋል፡፡ ከዚያ በኋላ የተገራው መንፈሳቸው ተገቢ ሥራ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆናል፡፡GWAmh 172.2

    እግዚአብሔር አንዳንዶቹን በፈተና በችግር ያሰለጥናቸዋል፡፡ ሆነ ብሎ አነዲቋቋሙ ለማስተማር ከችግር ጋር ያጋፍጣቸዋል፡፡ ሰዎች ትግርና አንቅፋት ሲበዛባቸው ይጸልያሉ፣ ያለቅሳሉም፡፡ ግን ከመጀመሪያ አሰከ መጩረሻ ቢጸኑ ጸግዚአብሔር መንገዳቸውን ይጠርግላቸዋል፡፡ ክንውንነት የሚያገኘኝ ከብዙ ፈተናና ትግል በ3ላ ነው፡፡ ያን ጊዜ የሚገኘው አሸናፊነት ከሁሉ የበለጠ ደስታ ያስክትላል፡፡GWAmh 172.3

    ለውጥ የሌለው ነር ለመንፈሳዊ ዕድገት አይጠቅምም፡፡ አንዳን/ መንፈሳዊ ዕድገት የሚያገኙ በሕይዎታቸው ላይ ብዙ ለውጥ ሲደረግ ነ እግዚአብሔር በለውጥ ምክንያት መንፈሣዊ ዕድገት የሚያገኝ ዘ ሲታየው ሰላማዊውን ኙሮ ያናጋዋል፡፡ ሰውየውን ወደ እርሱ በበ( ለማስጠጋት ከወዳጅ ከዘመድ ያለያየው ይሆናል፡፡ ኤልያስን ሲያሳ) ሲፈልግ በአንድ ቦታ ተደሳድሎ እንዳይደላጡና ያ መልካም . አንዳያመልጠው ብሎ ከቦታ ወደ ቦታ ያነከራትተው በተጨማር የኤልያስ ምሣሌነት ብዙ ሰዎችን እንዲረዳ አስቦ ነበር፡፡GWAmh 173.1

    በመደባቸው ቦታ በደስታ ሰመሥራት ወይም የሰጣቸውን ተግ ያለማጉረምረም ለማከናወን የማይፈቅዱ አሉ፡፡ በሥራችን ውጤት ቢበ. ብሎ አለመተው መልካም ነው፤ ግን ሥራውን ራሱን ስልችተን ሌላ ሥ ማማረጥ ሌላ ነገር ነው፡፡ ሰታመመው አስተሳሰባቸው አንደ መድ2ፖ’ የሚረዱአቸው የሥራ ዓይነቶች እግዚአብሔር ሰሰዎች ይመድብላቸዋል፡፡GWAmh 173.2

    ራስን በመውደድ የሚደረገጡ ምርጫ ከእግዚአብሔር አገልጋይ ሊያሰረዝ ይችላልና እግዚአብሔር በሚመራው መንገድ መከተል ነዐ አምላክ የመደበላቸውን ሥራ ቢያከናውነ አእምሮአቸው ይፈወዐሳል፡፡ ግን ከራሳቸውና ከሴሎት ጋር ሲከራከሩና ሲጨቃጨቁ ይኖራሉ፡፡GWAmh 173.3

    በጸጥታ አንዲቀትመሙጡ ያልተፈቀደላቸው፤ ሁል ጊዜ የሚዘዋወሩ፣፤ በአንድ ድንኳን ነገ በሌላ ውስጥ የሚያድሩ ስዎች አግዚአብዘሰ ጠባያቸውን ለማሳጓል አንዲችሉ አየመራቸው መሆነን አይዘንጉ፡፡ ለ፲ በሚያጋጥማቸው ጊዜ ጓደኛቸው፤ መሪያቸውና መታመኛቸው መሆ መርሳት የለባቸውም፡፡GWAmh 173.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents