Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ከሀሰት ትምህርት ለመዳን የተሰጠ ማስጠንቀቂያ

    በአሁኑ ዘመን መንፈሳዊ አስተሳሰባቸው የበሰለ ሰዎች፤ በሀሳባፐውና በዕምነታቸው የጻኑኩኑ ሰዎች ለእግዚአብሔር ሥራ ያስፈልጋሉ፡፡ አዲስ መሠረተ-ዕምነት ወይም አስተያየት ሳይሆን ዕውነትን በዕውነት የሚመሰክሩ፤ በሕይዎታቸው ሰዎችን የሚያስተምሩና ሰጢሞቱዎስ የታዘዘውን ትዕዛዝ የሚፈጽሥሙ ሰዎች ማስፈለጋቸው ተነግርኛል፡፡ 197 የወንጌል አገልጋዮቸ «ታሉን ስበክ፤ በጊዜው አለጊዜውም ጽና፤ ፈጽመህ አየታገሥህና አያሰተማርህ ዝለፍና ገሥጽ ምከር፡፡› 2ኛ. ጢሞ.4፡2) እግራችሁን በወንጌል ሰላም? ተጫምታችሁ ጸንታትችሁና ቆርጣችሁ ተራመዱ፡፡ በስሜት ብቻ የሚመራ ዛይማናት ንጹህና ያልረከሰ አለመሆኑን ተገነዘባላችሁ፡፡GWAmh 197.4

    እግዚአብሔር የተለዩ መሰረታዊ አስተምሮዎፕትችን () እንዲያስተምር በማንም ላይ ኃላፊነትን አልጣሰም፡፡ ይህን ዘዴ ከማስተማር አቅዳችሁ ውስጥ አውጥታችሁ ጣሉት፡፡ የዕድሜ ልክ ሥራችሁ በዚህ አይበላሽ፡፡GWAmh 198.1

    ጳውሎስ በቀላሳይስ መልዕክቱ ስለ ሃሰተኛ ትምህርት ያስጠነቅቃል፡፡ ሐዋርያው እንዲህ ይላል «በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደ ሚገኝበት ወደ መረዳተ ባለጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር አሁንም ክርስቶስን አንዲያውቁ አጋደላለሁ፡፡ የተሰወረ የጥበብ የዕውቀት መዝገብ ሁሉ በእሱ ነውፍ ማንም በሚያባብል ቃል አንዳያስታችሁ ይህን በሥጋ ምንም አንኳ ብርቅ፤ በመንፈስ ከእናነተ ጋር ነኝና፣ ሥረዓታችሁንም በክርስቶስ ያለውን የዕምነታቸሁን ጽናት አያየሁ ደስ ደለኛል :GWAmh 198.2

    አንግድህ ጌታን ክርስቶስ የሱስን እንደተቀበሳችሁ በእርሱ ተመላለሱ ስር ሰዳችሁ በርሱ ታነጹ አንደተማራችሁም በሃይማኖት ምሥጋናም ይብዛላችሁ፡፡ አንደ ክርስቶስ ፍቅር ሳይሆን እንደሰው ወግና አንደ ዓለማዊ አንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱ ማታለል ማንም አንዳይማርካችሁ ተጠበቁ፡፡ በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ተሞልታች3ልፍ› (ቆላ. 2፡2-10)GWAmh 198.3

    ለሰዎቻችን ክርስቶስን እንድንከተል እነግር ዘንድ ታገ/የአለሁ፡፡ በሁሉ ነገር ምሦሣሴያችን መሆኑን አትርሱ፡፡ በእርሱ ትምህርት ውውስጥ የማይገኙትን ነገሮች መተው አለብን፡፡ መንፈስ ቅዱስ ነው እያላችሁ ስሜትን ከመከተል ተጠንቀቁ፡፡GWAmh 198.4

    አንዳንዶች ይህን በማድረግ ከአደጋ ላይ ወድቀዋል፡፡ ወንጌላዊያን አግሮቻቸሁ በእውነት ደረጃ ላይ መቆማቸውን አንድታረጋግጡ አስጠነቅቃችሏጊለሁ፡፡ የእግዚአብሔር ቃል በአምነታችን የጸናንና ለሚጠይቁን ሁሉ ስሰ ተስፋችን ማስረጃ ለመስጠት የምንቸል እንድንሆን ያስጠነቀቀናል፡፡GWAmh 199.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents