Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ወንጌላዊንና ንግድ ነክ ሥራ

    ወንጌላዊያን ግሳዊ ገንዘብ ነክ ሥራ አያካሄሄዱ ብዙ የወንጌል ገበሬዎች መሆን አይችሉም፡፡ እንዲህ ያለ የተከፋፈለ የሥራ ዓይነት መንፈሳዊ ኃይላቸውን ያደክመዋል፡፡ መላ ሀሳባቸጡ በምድራዊ ጉዳይ ይሳብና የእግዚአብሔር ሥራ በዋለው ይዋራል፡፡ አጋጣሚን ለእግዚአብሔርን ሥራ እንዲመች በማድረግ ፋንታ የእግዚአብሔር ሥራ ለአጋጣሚው አንዲመች ያደር.ሉ፡፡GWAmh 221.3

    የወንጌላዊ ሙሉ ኃይል ሰተጠራበት ሥራ ይፈለጋል፡፡ ከታላቁ ሥራው የሚርቀውን የንግድ ወይም ሌላ ዓይነት ሥራ ማቋቋም የለበትም፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ይላል። «የሚዘምተው ሁሉ ያስከተተውን ደስ ያሰኝ ዘንድ ትዳር በሚገኝበት ንግድ ራሱን አያጠላልፍም፡፡» (2ኛ ጢሞቴዎስ 2:4::) ስለቢህ ሐዋርያው የወንጌላዋውን ያልተቆጠበ አገልጋይነት ያመለክታል፡፡GWAmh 221.4

    ራሱን በሙሱ ሰሥራው የሰጠ ዐወንጌላዊ እንዲህ ያሰ ከሥራው የሚያስተጓጉለው ትርፍ ሥራ አይቃጣውም፡፡ ለምድራዊ ሀብት ወይም ክብር አይታገልም፡፡ ዋና ዓላማጡ የበለዓለማዊን ሀብት ለሰዎች ለማስረከብ ለሰዎች ስለ ሞተው ስለየሱስ መናገር ነው፡፡ ሀሳቡ ምድራዊ ሀብትን መሰብሰብ ሳይሆን የማያምኑትን ስለ ዘሰዓለማዊነት እርግጠኛነት ማሳመን ነው፡፡ ምድራዊ ትርፍን ለሜያስገኝ ሥራ ቢጋበዝም ለእንዲህ ያሰ ፈተና መልሱ «ለሰው ምን ይጠቅመዋል ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል-» (ማር. 6:36) የሚለው የወንጌል ማስጠንቀቂያ ነው፡፡GWAmh 221.5

    ሰይጣንም ለክርስቶስ እንዲህ ያለውን ግብዣ አቅርቦለት ነበር፤ ምክንያቱም ክርስቶስ ግብዣውን ቢቀበል ዓለም አንደማይድን ያውቃል፡ ፡ ዛሬም ቢሆን በብልሃት ሰፋፍኖ ያንኑ ግብዣ ለክርስቶስ ተከታዮች ያቀርባል፡፡ ምክንያቱም ይህን ግብዣ ከተቀበሉ ለሥራቸው ታማኝ አንደማይሆኑ ያውቃል፡፡GWAmh 222.1

    ወንጌላዊያኑ የባለሀፀጋነት ጉጉት አንዲያድርባቸው የእግዚአብሔር ፍላጎት አይደለም፡፡ በዚህ አርዕስት አስታክኮ ጳውሉስ ለጢሞቴዎስ እንዲህ ሲል ጽፏል፡፡ «ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፣፤ አንዳንዶችም ይህን ሲመኙ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ስቃይ ራሳቸውን ወጉ፡፡ አንተ ግን የእግዚአብሔር ሰው ሆይ ከዚህ : ጽድቅንና እግዚአብሔርን መምሰል፣ እምነትንም፣ መጽናትንም የዋህነትንም ተከታተል፡፡» (1ኛ ጢሞቴዎስ 6፡10፤11)፡፡GWAmh 222.2

    በሥራም ሆነ በትምህርት የክርስቶስ ወኪል ባሰፀጎችን «የትዕቢትን ነገር እንዳያስቡ ደስም እንዲለን ሁሉን ነገር አትርፎ በሚሰጠን በሕያው እግዚአብሔር እንጂ በሚያልፍ ባለጠግነት ተስፋ እንዳያደርጉ እውነተኛውን ሕይወት ይይዙ ዘንድ ለሚመጣው ዘመን ለራሳቸዉ መልካም መሠረተ እንዲያደርጉ በበጐ ሥራ ባለጠጐች እንዲሆኑ፣ ለመርዳትና ለማካፈል የተዘጋጁ እንዲሆነ ሊመክራቸው ይገባል፡፡» (1ኛ ጢሞ. 6፡17-19)GWAmh 222.3

    ወንጌላዊያን በአንድ በኩል ዓለማዊ የሚያስገኝ ሥራ እያካሄዱ በሌላ በኩል ደግሞ የጠንጌልን ቀንበር ሊሸከሙ ይችላሉ ማለት ዘበት ነው፡፡ መንፈሳዊ ስሜታቸው ይበድናል።፡ የእግዚአብሔር ሥራ የሚያስፈልገውን በትክክል ስለማይገነዘቡ- ጥረታቸውን ለሥራው ማፍጠን አያውሉትም፡፡ ወንጌላዊ ለሥራው በሙሉ ልቡ መሰለፉ በየተም ቦታ እየመነመነ ሄሄዲል። የራሱ ደረጃ ዝቅ ካለ ሌሎችን ሊያነሳ አይችልም፡፡GWAmh 222.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents