Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ራስን የመቻል መንፈስ

    አውስትራሊያን ሳልሰቅ በፊት፣ ወደዚህ አገር ከተመለስሁም በአሜሪካ ብዙ ሲሠራ የሚገባው ሥራ መናሩ ተነግሮኛል፡፡ መደመሪያ ሥራውን የቆረቁሩት ሠራተኞች እያለፉ ናቸው፡ ለሥራው ግንባር ቀደም ከነበሩት ጥቂቶች ብቻ ከመካከላችን ይገኛሉ፡፡ ዱሮ የሥራ ልምድ ባላቸው ሰዎች ይካሄዱ የነበሩ ኃላፊነቶች ለወጣቶች ተላልፈዋል፡፡GWAmh 326.1

    ይህ ኃላፊነት ለወጣቶች የመተላለፍ ጉዳይ መሰናክል ስለሚገጥመው ልንጠነቀቅ ይገባል፡፡ ዓለም ለበላይነት በመተናነቅ ላይ ነው፡ ከሥራ ባልደረቦች የመለየት መንፈስ፣ የመፍረስ ስሜት ፅለታዊ ትርኢት : ለአንዳንዶቹ ድርጅት መቋቋም የግልን ነፃነተ አንደ መግፈፍ ሆና ይሰማቸዋል፡-፡ የተታለሱ ሰዎች ራሳቸውን ችለው መሥራታቸውን ወይም ለመሥራት መሞክራቸውን እንደመልካም ነገር ቆጥረውት ጉራ ይነዛሉ፡፡ የማንንም አባባል እንደማይቀበሉና በማንም እንደማይመሩ ይናገራሉ፡፡ ከወንድሞቻቸው ምክር ተለይተው በመኖር እግዚአብሔር የፈሰገባቸውን የፈጸሙ የሚያስመስላቸው ሰይጣን መሆኑ ተነግሮኛል፡፡GWAmh 326.2

    ሥራችን አንዳይፋፉ የሚያደርግ አደጋ ይህ ነው፡፡ እግዚአብሔርን በሚፈሩ መሪዎች አማካይነት በማስተዋል መራመድ. አለብን፡፡ ብርታትና ደህንነት የምናገኝ በዚህ መንገድ ብቻ ነው፡፡GWAmh 326.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents