Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የተለምዶ አምልኮ

    ሰዎችን ለመቅረብ የአምላክ መልዕክትኞች የዓለምን መንገድ መከተል የለባቸውም፡፡ ስብስባ ሲያዘጋጁ ዓሰማዊ መዘምራንና ቲያትራዌ አቀራረብ የሕዝብን ስሜት ያነሳሳልናል ብለው መጠባበቅ የለባቸውም፡፡ ለራሳቸው መጽሐፍ ቅዱስን ከልብ አንብበው የማያውቁትን፤ ስለ እውነቱ የተጨበጠ አምነት የሴላቸውን መዘምራን በመንፈስ እንዲዘምሩ ማን ይጠባበቃቸዋል? ልባቸው ከተቀደሱት የመዝሙር ቃላት ጋር እንዴት ይስማማላቸዋል? ለይምሰል ብቻ ለቀረበ መዝሙር የሰማይ መዘምራን እንዴት ይተባበራሉ?GWAmh 233.3

    በልምድ ሁል ጊዜኬ የሚደረግ ስብሰባ ክፉ ነው ባይባልም፤ ከልብ የተደረገን ጸሎት ግን የሚስተካክል አለመኖሩ አይካድም፡፡ ሰብዓዊ ፍጡራን ክልብ ሲዘምሩ ሰማያዊ መዘምራን የመዝሙሩ ተካፋይ : ያለንን ሁሉ ሰጥቶ የሥራው ተካፋይ አንድንሆን የሜፈልግ አምላክ የሰጠንን ድምጽ በሚገባ ሰርተንበት ስንዘምርና ስንናገር ለሌሎት አእንድንሰተዋል ይፈልጋል፡፡ የሚፈለገው ጩኸት ሳይሆን ትክክለኛ አነባበብ፣ የተስተካከለ የድምጽ አነሳስና አወዳደቅ፤ ግልጽ ንግግር ነው፡፡ ለእግዚአብሔር ስንዘምር በተስተካከለና በሚያስደስት ዜማ እንጂ ለጀሮ በሚቀፍ አስተያሚ ድምጽ አንዳይሆን ዙሉም ድምጵን በተገቢ መንገድ ይግራ (ያሠልጥን)፡፡GWAmh 234.1

    የመዘመር ችሎታ የአምላክ ስጦታ ነውና ለክበሩ : በስብሰባ ላይ የተወሰኑ ሰዎች የመዝሙር ተካፋይ አንዲሆነ ይመረጡ፡፡ በደንብ በሰለጠኑ ሰዎች የሚመራ የሙዚቃ መሣሪያ መዝሙሩን ): የሙዚቃ መሣሪያዎች ለሥራችን ቢገለገልባቸው መቃወም የለብንም ይህ የመዝሙር አገልግሉት የእግዚአብሔር ምሥጋና ስለሆነ በጥንቃቄ መመራት አለበት፡ መዝሙሙሩ ሁል ጊዜ በጥቂቶች ብቻ መካሄድ የለበትም፡፡ በተቻለ መጠን ጉባዔውም የመዝሙሩ ተካፋይ ይሁን፡፡GWAmh 234.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents