Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    አጅግ በጣም የሚያስፈልገን ነገር

    «ስእነ ትመሰክራላችሁ፡፡» (ሐዋ. 1:8) እነቢህ የየሱስ ቃላት ዛሬም § ናቸው፡፡ በዚህ ሃይማኖተ እንደ ልምድ በተቁጠረበት ዘመን መዲኃኒታ ብዙ ታማኝ ምስክሮችን ይፈልጋል፡፡ ግን የክርስቶስ ወኪሎች ነን ከሚ/ መካከል አንኳን ከልባቸው የግል ምስክርነት የሚሰጡ የተወሰኑት ናቸር ብዙዎች ያለፉትን : መክራና ጀግንነት ለተርኩ ይችትላሉ፡፡ ሌሎ በፈተናቸው እንዲበረቱ ያሰቻላቸውን የወንጌልን ኃይል በተሳካ አነ. አቀናብረው ሊናገሩ ይኘላሉ፡፡ ግን ነፍሳትን ወደ ክርስቶስ ለማቅ በራሳቸው ሕይዎት ላይ የደረሰ ጠቃሚ ታሪክ ሊናገሩ አይችሉም፡፡GWAmh 175.2

    የክርስቶስ አገልጋዮች ሆይ! እናንተስ ስለራሳችሁ የምትናገሩት ምን ታ አላችሁ ለእናንተ ጥቅም የሚሆን፤ ለሌሎቹ ትምህርት የሚሰ’ ለእግዚአብሔር ክብር የሚውል ምን ታሪካዊ ድርጊት ደርሶባች3ቷል? አና የክርሰቶስ አምባሳደር ነን የምትሉ ስለ እውነት ያላችሁ አውቀት ‹፣ ያህል ነው፤ እውነትስ በሕጠይዎታችሁ ላይ ምን ለውጥ አሳይቷ ጠባያችሁ ስለ ክርስቶስ ሊመሰክር ይችላል? ስለ ክርስቶስ ኃይል ¢ አይታችኋል? ምንስ ተገንዝባቸሏል?ፃ ቤተ ክርስቲያን ያጣፃነገ እግዚአብሔርም የሚፈልገው የዚህ ዓይነት ምስክርነችን ነው፡፡GWAmh 175.3

    በተጠራጣሪው ዓለም ውስጥ ሃይማኖታችሁን ለማሳወቅ በክርስቶስ የ” አዳኝነት የሀና ዕምነት ሊኖራችሁ ይገባል፡፡ ኃጢዓተኞችን ከፈጣን ጎ( ለማውጣት ከድጥ(ዳጥ) ላይ መቆም የለባችሁም፡፡GWAmh 175.4

    በየጊዜው የክርስቶስ ራዕይ ያስፈልገናል፤ ከመምሪያው ጋር የሚስማማ ዕለታዊ ኑሮ ማካሄድ አለብን፡፡ በዕውቀትና በደግነት ያለማቋረጥ አናድግ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው፡፡ ሕጉ እደጉ፤ ተቀደሱ እያለ የእሱን ድምጽ ያስተጋባል፡፡ በየቀኑ የክርስትና ጠባያችን ሲጎለምስ ይገባዋል፡፡GWAmh 176.1

    ለጌታችን ሥራ የታጩ ሰዎች አለን ከሚሉት የበለጠ ሰሪፊ፤ ጥልቅና ከፍተኛ የሕይዎት አመራር ያንሳቸዋል፡፡ የክርስቶስ የቤተሰብ አባል ነን ባዮች ብዙዎቹ ክብሩን ማየትና ከክበር ወደ ክብር መለወጥ አይስተዋላቸውም።፡ ብዙዎች ደግዋ” የክርስቶስን ደግነት በጭላንጭል ያዩትና ልባቸው በደስታ ይዘላል፡፡ የመድኃኒትን ሙሉ ፍቅርና ሰፊ መውደድ ይሻሉ፡፡ እነዚህ ምኞታቸውን በሙሉ እግዚአብሔርን ለማምለክ ማነሳሳት አለባቸው፡፡GWAmh 176.2

    የአግዚአብኬር መንፈስ ፈቃደኞችን ይሠራል፤ ያንጻ፣ ይመራልም፡፡ ራሳችሁን በመንፈሳዊ አስተሳሰብና በጸሎት አጎልምሱት፡፡ አሁን የምታዩት የክብሩን ውጋጋን ብቻ ነው፡፡ እግዚአብሔር በቅርብ እንደተከተላትችሁት መጠን «የጻድቃን መንገድ አንደብርሃን ማብራቱን» (ምሳሌ 4፡18) ተገነዘባላችሁ፡፡GWAmh 176.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents