Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ችሎታ (መክሊት)

    እግዚአብሔር ለሰዎች የሚያዳብሪራቸው መክሊቶች ሰጥቷቸዋል፡፡ በገንዘብ የበለጸጉ ሰዎች ገንዘባቸውን በትክክል እንዲሰሩበት ይጠየቃሉ፡፡ ተሰሚነት ያላቸው ሰዎችም ያንኑ አንዲሰሩበት ይፈለጋል፡፡ አውቀት የተሰጣቸው ሰዎቸም እውቀታቸውን ወደ ክርስቶስ መስቀል አምጥተው ለክበሩ ይስሩበተቶ፡፡GWAmh 215.1

    ድሆኝም ቢሆኑ አሁን ከተሰጡት የሚበልጥ መክሊት ሊኖራቸው ይኘሻላል፡፡ የጠባይ ግልጽነት፣ ትህትና፣ ደግነት፣ በእግዚአብሔር ማመንን የመሳሰሉ ምርጥ ባሕርያት ሊኖራቸው. ይነትላሉ፡፡ በትጋታቸውና በእምነታቸው በአካባቢያቸው ያሉትን ወደ ክርስቶስ ወደ አዳኛቸው ሲያመላክቱ ይችላሉ፡ ለድሆች ያዝናሉ፤ ከእነርሱ የባሱ የተቸገሩትን ያስጠጋሉ፣ ምስክርነታቸው የታመነ ነው፤ ክርስቶስ ለእነርሱ የታመነ ነውፍ አለመሞትን፣ ክብርና ሞገሥን ስለሚፈልጉ የዘለዓለም ሕይወት ይታደላቸዋል፡፡GWAmh 215.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents