Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ለአገልግሉት ማሰልጠን

    ብዙ ጠቃሚና የተከበሩ ብዙ ሠራተኞች በዝቅተኛ የሥራ ደረጃ ላይ ሳሉ ጠቃሚ ትምህርት አግኝተዋል፡፡ ሙሴ የግብዕ አልጋ ቢሆንም እግዚአብሔር ከቤተ-መንግሥት አንስቶ ወዲያውኑ ሊያሰራው አልቻሰም፡፡ ዓመታት ታማኝ በግ ጠባቂነቱን ካስመሰከረ በ3ላ ለሕዝብ መሪነት ተመረጠ፡፡ ጌዲዮን በአውድማ አህል ሲወቃ ተወስዶ የአስራኤልን የጦር ሰራዊት ከጠላት አጅ ለማዳን ለእግዚአብሔር መሣሪያ ሆነ፡፡ አሞጽም ከግብርና ተነስቶ የእግዚአብሔርን አዋጅ አንዲያውጅ :GWAmh 216.4

    የእግዚአብሔር ተባባሪ ሠራተኞች የሚሆኑ ሁሉ ከባድ ሥራ አለባቸው፡፡ ስለዚህ በጥንቃቄ መሠልጠን ያስፈልጋቸዋል፡፡ ለሚገኙበት የሥራ ዓይነት ተመርጠው መሰሰለና፡ አለባቸውወ፡፡GWAmh 217.1

    ወጣቶችን በማሠልጠን መጠንቀቅGWAmh 217.2

    እግዚአብሔር በልዩ ልዩ ጊዜ ደጋግሞ ወጣቶችን እንዴት ልንቀርባቸው እንደሚገባን ነግሮኛል፡፡ ወጣቶችን የሚያሰለጥን ሁሉ የታላቁን መምህር የማስተማር ዘዴ መከተል አለበት፡፡ ለጠባያቸውና ሰወደፊት ሥራቸው የሚረዱ የትምህርት ዓይነቶች መስጠት ይገባዋል :GWAmh 217.3

    የክርስቶስ ወንጌል መናናቅን፣ መነቃቀፍንና ራስን ከፍ ከፍ ማድረግን እንደማይፈቅድ መማር አለባቸው፡፡ የክርስቶስ ሃይማኖት ተቀባዩን ዝት አያደርገውም (አያዋርደውም)፤ ወይም ስካራና ክፉ አያደርገውም፤ ክርስቶስ የሞተላቸውን ሰዎች በክፉ ዓይን አንዲመለክከጉ አያደርገውም፡GWAmh 217.4

    ስለ መልካም ጠባይ ከሚሰጠው ትምህርት ይልቅ ስለደንብና ሕግ የሚነገረው እንዳይበዛ ያሰጋል፡፡ ብዙዎቹ ለውጭው ነገር ሲጨነቁ ውስጣዊውን ክፍል ይዘነጉታል፡፡ ውጤቱ ከጠፋው ጌዜ ጋር ሲመዛዘን በጣም ያንሳል፡፡ እንዲህ ያለ ዘዘዴ የሠለጠኑ መታዘዝንና መከባበር ስለሚያንሳቸው በሥራቸው ሳይቀናቸው አንዲቀሩ ያደርጋል፡፡GWAmh 217.5

    ትችትን የሚያዘወትር፤ ስህተትን ፈልጎ የሚያጋልጥ የተሳሳተ አስተሳሰብ አድሮበታል፡፡ ከክርስቶስ ጠባይ ውጭ የሆኑት መጠራጠርና አለመተማመን ያጎለምሳሉ፡፡ በእንዲህ ያለ መንገድ ያዘነበሉ ሰዎች ብዙ ሳይቀዩ ከእውነተኛ የክርስትና መንገድ ይርቃሉ፡፡GWAmh 217.6

    ተፈላጊና ዘላቂነት ያለው ትምህርት ጨዋነትን የሚያሳድግ፣ ለሁሉም ደግ መሆንን የሚያስተምር፣ ወጣትን ምንም ተንኮል እንዳይከጀል የሚከላከል የሰዎችን ሥራና ንግግር ሳያስተውል እአንዳይነቅፍ፣ የሚያደርግ ነው፡፡ ለእንዲህ ያለ ትምህርት የዋለ ጊዜ ዘለዓለማዊ ፍራ አፈራ ማለት ነው፡፡GWAmh 218.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents