Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የእግዚአብሔር ተስፋዎች ከውል ጋር

    እግዚአብሔር ለደቀመዛሙርቱ መንፈስ ቅዱስን አንደሜስድሳቸው የሰጣቸው ተስፋ ሰእኛም ሊሆን ይችላል፡፡ ግን እንደ ማንኛውም ተስፋ ከውል ጋር ነው የተሰጠ፡፡ የእግዚአብሔርን ተስፋዎች አናምናልን የሚሉ አሉ፡፡ ስለ ክርስቶስና ስለመንፈስ ቅዱስ ተስፋዎች አናምናለን የሚሉ አሉ፡፡ ስለ ክርስቶስና ስለመንፈስ ቅዱስ ይናገራሉ፡፡ ነገር ግን ልባቸውን ለመለኮታዊ ኃይል ስለማያስገዙ ያለዋጋ ይቀራሉ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ይሰራብናል እንጂ እኛ አንሰራበትም፡፡ በመንፈሱ አማካይነት «ፈቃዱንና የሚያስደስተውን አንዲፈጽመ>›»› (ፊለ. 2፡13) ሰዎችን ይጠቀምባቸዋል፡፡ ግን ብዙዎች ለመመራት አይፈቅዱም፡፡GWAmh 183.4

    በራሳቸው ኃይል ለመመራት ይሞክራሉ፡፡ ስለዚህ የሰማይን ሥጦታ ሳይቀበሉ ይቀራሉ፡፡ መንፈስን የሚቀበሉ እግዚአብሔር የሚያደርገውን የሚጠባበቁ፣ በትህትና ጸጋውንና መሪነቱን የሚቀበሉ ብቻ ናቸው፡፡ ይህን የተስፋ በረከት በእምነት የተቀበሱ ሴላው ሁሉ በረከት ይጎርና:ላቸዋል፡፡ ይህን ከክርስቶስ ፀጋ የሚፈልቅ ስጦታ ሰዎች የቻሉትን ያህል ይለግስላቸዋል፡፡GWAmh 184.1

    የመንፈስ ስጦታ የክርስቶስ ስጦታ ነው፡፡ የክርስቶስ እውነተኛ ወኪሉሱች ሆነው የሚቆሥሙ-ት ከእግዚአብሔር የተማሩ፣ መንፈስ ቅዱስ የሠረጸባቸው፣ በኑሮአቸው የክርስቶስን ሕይወት ያሳዩ ብቻ ናቸው፡፡GWAmh 184.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents